ከ«ጊልጋመሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Izdubar.png|280px|thumbnail|[[ኩነይፎርም ጽሕፈት]] መጀመርያ ሲፈታ የጊልጋመሽ ስም «ኢዝዱባር» መስሎአቸው በ1868 ዓ.ም. እንደ ተሳለ። ]]
'''ጊልጋመሽ''' (ወይም '''ቢልጋመሽ'''፥ በቅድመኞቹ [[ሱመርኛ]] ጽላቶች) የ[[ኡሩክ]] 4ኛው ንጉሥ ነበረ። በ[[ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር]] ላይ 126 ዓመታት እንደ ነገሠ ይጠቀሳል። እንዲሁም ''[[የጊልጋመሽ ትውፊት]]'' የሚባለው ሥነ ጽሑፍ አለ። በዚህ በኩል አባቱ [[ሉጋልባንዳ]] ይባላል። ጊልጋመሽም በኡሩክ የነገሰው ከሉጋልባንዳ ተከታይ ከ[[ዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ]] ቀጥሎ እንደ ነበር ይባላል።