ከ«እስክንድርያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 102 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q87 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 16፦
}}
 
'''እስክንድርያ''' ወይንም '''አሌክስዳንድርያ''' በ[[331 ዓክልበ.]] በ[[ታላቁ እስክንድር]] የ[[ንግድ]] ማዕከል ለመሆን የተመሰረተች የጥንቱ ዘመን ታላቅ ከተማ ነበረች። በ[[ግብጽ]] አገር በ[[ግሪኮች]] የተመሰረተችው ይች የባህር ጠረፍ ከተማ በዘመኑ በምድር ላይ ከነበሩት ሁሉ ታላቅ የነበረውን [[የእስክንድርያ ቤተ መጻሕፍት]] በመያዝ ትታወቃለች። ስለሆነም ብዙ ስማቸው እስካሁን የሚጠሩ የግሪክ ተመራማሪዎች በዚች ከተማ ኖረዋል። ታዋቂው የ[[ጂዎሜትሪ]] ተማሪ [[ዩክሊድ]] በዚች ከተማ ይኖር እንደነበር ይጠቀሳል። በሌላ ጎን የጥንቱ ዘመን አለም አቀፍ አሰድናቂ የሚባለው የ[[ባህር ፋኖስ]] በዚሁ ከተማ ይኖር ነበር። እስክንድርያ፣ ከተቆረቆረ ጀምሮ ለሚቀጥሉት 1000 ዓመታት የግብፅ [[ዋና ከተማ]] በመሆን አገልግሏል። በኋላ ግብጽ በ[[መስሊሞች]] ስትወረር ዋና ከተማው ወደ ፉስታት [[ካይሮ]] ተዛወረ።
{{clear}}
[[ስዕል:Alexandria panorama.jpg|thumb|center|800px|]]