ከ«ቁስ አካል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ቁስ አካል''' ማለት ማቸውኛውምማናቸውም ተጨባጭ ነገሮች የተሰሩበት አካል ማለት ነው። ብዙ ጊዜ [[አተሞችን|አተም]] እና [[ሞለኪሎችን| ሞለኪል]] ያጠቅሳል።የነገሮችያጠቅሳል። የነገሮች-ህልውና....ህላዌ-ነገር....ቁሳቁሳዊ-ህልዉና...የነገራት-አኗኗር...
ነዋሪ-እውነትነት...እውነቴታ...ማተሮ...ነዋርያተ -ተፍጥሮ...ነዋሪ-ነገር...ነዋርያት..ቁሳቁሳዊ -ህላዌ ከ ሰውከሰው ልጅ
[[ህሊና]] ዉጭ ያለ ነዋሪ ውይምወይም ራሱን ቺሎችሎ የሚኖር ፤ ልብ ዎለድወለድ ፋንታዝያ ኢሉዝያ አምሳለ ሃሳብ ያልሆነ፡ በአምስቱ የማወቂያ መቀበያ ህዋሶች
የነገርነታቸውን ባህሪ አመል ጸባይ ሰርጽን የምንቀበላቸው፡የራሱየምንቀበላቸው፡ የራሱ ህግ ደንብ ስነስር አትስነስርአት ያለው ፡በራሱ፡ በራሱ ህግ የሚያድግ የሚለዎጥየሚለወጥ የሚንቀሳቀ፡የሚንቀሳቀስ፡ እርስ በርሱ አንድነት ውህዱነት የሚመሰርት ነጠላ ሃባ የሆነ፡ እርስ በርሱ ተጽ እኖተጽእኖ የሚደራረግ፡ እርስ በራሱ መስተጋብር ያለው ተፈጥሮ የተገንባቺበት የመሰርት ድንጋይ፡
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
[[መደብ: ሳይንስ]]
[[መደብ: ፍልስፍና]]