ከ«ባሕር-ዳር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
ባሕር-ዳር ከ[[አዲስ አበባ]] 565 ኪ.ሜ ወደ ሰሜን-ሰሜን ምዕራብ ትገኛለች። ባህር ዳር ከ[[ጢስ አባይ]] በ30 ኪሎመተር ስለምትርቅ ለጎብኚዎች አመቺ ቦታ ላይ ናት። ባህር ዳር የአንድ የአስፋልት ንጣፍ ያለው ኤርፖርት የሰፊ ገበያና የተለያዩ የመዝናኛ ቦታዎች እና ታሪካዊ እና ጥንታዊ ግዳማት መግኛ ቦታ ናት።
 
በአፈበ[[አፈ ታሪክ]] እንደሚነገረው የባሕር-ዳር ስያሜን ያወጡት [[አፄ ሠርጸ ድንግል]] ሲሆኑ እሳቸውም ይሕን [[ታቦት]] የት እናስቀምጥ ተብለው በተጠየቁ ጊዜ "ከባሕሩ-ዳር" አድርጉ የተባሉ ሰወች ለመንደሩ ባሕር-ዳር ብለው ስያሜ አወጡለት ይባላል።
የተቆረቆረችበትን ዓመት፣ የቆረቆሩትን ቀደምት ሠዎች፣ የሠፈሮችን ስሞች፣ ለባሕር ዳር የተገጠሙትና የተዘፈኑ ታሪካዊ ግጥሞችና ስነ ቃሎች፣ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከጎጆ ቤት ወደ አሁኑ ይዞታው አመጣጥ (ባሕር ዳርን ስናስብ ጊዮርጊስን ሚካኤልን እና ገበያውን ከገበያው አካባቢ የነበረውን ፍርድ ቤት ነጣጥሎ ማየት አይቻልም የሚል አስተያየት ስላለኝ ነው)፣ ባሕር ዳር እንደባሕር ዳርነቱ ከመቆርቆሩ በፊት በሚካኤል እና በሽመምብጥ ሠፈር አካባቢ ስለነበረው አሰፋፈር፣ ስለማዘጋጃቤቱ፣ ስለ አውቶቡስ ተራው፣ ስለ ድባነቄ ተራራ፣ እና ስለ መሳሉት፣ ስለፖሊቴክኒክ፣ ስለዓባይስለ[[ዓባይ ወንዝናወንዝ]]ና ድልድዩ፣ ስለዓባይ ወንዝና ስለጣና ሐይቅ መገናኛ እና ስለሌሎችም ቁልፍ ነገሮችን ማቅረብ እንደምትችሉ ይታየኛል፡፡ይታየኛል። አንዳንድ አፈታሪኮችን እኛም ልንረዳችሁ እንችላለን፡፡እንችላለን፡
በተረፈ ጠረታችሁህ እነባ ስራችሁን አደንቃለሁ፡፡ በሚቀጥለው አንዳንድ ነገሮችን እኔም ለመላክ እሞክራለሁ፡፡
 
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ ከተሞች]]