ከ«ሂስፓል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ሂስፓል''' ወይም '''ሂስፓሉስ''' በ[[እስፓንያ]] አፈ ታሪክ ዘንድ [[ሄርኩሌስ ሊቢኩስ]] ሦስቱን [[ሎሚኒኒሎምኒኒ]] ከገደላቸው በኋላ በ[[ኢቤሪያ]] ዙፋን ላይ ያኖረው ንጉሥ ነበር። በልዩ ልዩ ታሪኮች ውስጥ የሄርኩሌስ ልጅ፣ ወንድም ልጅ፣ ወይም አለቃ ይባላል። በ600 ዓ.ም. ግድም የጻፈው [[ኢሲዶሬ ዘሰቪል]] እንደ ጻፈው ይሄ ሂስፓሉስ የ[[እስፓኒያ]]የእስፓንያ ሞክሼ ሲለው፣ ሌሎች ምንጮች ግን ስሙ ከሂስፓል ልጅ [[ሂስፓኑስ]] መሆኑን ያጠቁማሉ። «ሂስፓሊስ» የሚባለው ከተማ (የአሁን [[ሰቪያ]]) ለእርሱ እንደ ተሰየመ ደግሞ ይባላል።
 
{{S-start}}