ከ«1 አመነምሃት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 3፦
አመነምሃት መጀመርያ በነብታዊሬ አጭር ዘመን የነብታዊሬ አለቃ ወይም ሚኒስትር ይመስላል። በቅርብ ጊዜ ውስጥ ይህ አመነምሃት እራሱ ፈርዖን ሆነ። ነብታዊሬ ወዴት እንደ ሄደ ወይም እንደ ኖረ እንዳልኖረ አይታወቅም።
 
አመነምሃት ከ፯ መቶ ያህል ዓመት በፊት ጠፍቶ የነበረውን [[ጥንታዊ መንግሥት]] ለማሳደስ ያደረገውንያደረገው ጥረት ሊታወቅ ችሏል። ይህም በጥንታዊ መንግሥት ፈሊጥ የሆነውን [[ሀረም]] በማስገንባቱ በኩል ይታያል። እንዲሁም ከአመነምሃት ዘመን በ[[ግብጽኛ]] የተጻፈውንየተጻፈው [[ሥነ ጽሁፍ]] ይህን ሀሣብ ያስረዳል። ከነዚህ መካከል ''[[የአመነምሃት ትምህርት]]''፣ ''[[የሲኑሄ ታሪክ]]'' እና ''[[የነፈርቲ ትምህርት]]'' ዋናዎቹ ናቸው።
 
በአመነምሃት ዘመነ መንግሥት በ፳ኛው ዓመት (1982 ዓክልበ. ግድም) ልጁን [[1 ሰኑስረት]]ን ከእርሱ ጋር በጋርዮሽ ወደ ዙፋኑ አስነሣው። በዚህ ዓመት ደግሞ የግብጽ ዋና ከተማ ከ[[ጤቤስ]] ወደ አዲስ ከተማ [[ኢጭታዊ]] አዛወረው።