ከ«ሉኩስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ሉኩስ''' በ1490 ዓ.ም. አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ የተባለው ጣልያናዊ መነኮሴ ባሳተመው ዜና ማዋዕል ዘንድ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 3፦
ሉኩስ [[ፓሪስ]] የተባለውን ከተማ እንደ መሠረተ በአንዳንድ ደራሲ ይታስባል። ይህ ከተማ ከ[[ሮሜ መንግሥት]] ዘመን አስቀድሞ [[ፓሪሲ]] የተባለው የኬልቶች ጎሣ ዋና ከተማቸው '''[[ሉኮቶኪያ]]''' ሆኖ ነበር።
 
በሌላ መጽሐፍ በኩል ልኩስሉኩስ አዳኝ ሲሆን በማደን እያለ ቤቱን በ[[ሴን ወንዝ]] ደሴት (የአሁን ፓሪስ ሥፍራ) ላይ ሠርቶ ነበር። ከዚያም በላይ [[ለዝ-አን-ኤኖ]] የሚባለውን ቦታ በአሁኑ [[ቤልጅግ]] እንደ መሠረተ ይላል።<ref>[http://books.google.com/books?id=3VKAKvdsSPwC&pg=PA354&hl=am&sa=X&ei=8RK-Urn5OdTMsATo-oHoDQ&ved=0CDwQ6AEwAjgo#v=onepage&q&f=false የ1845 ዓም ፈረንሳይኛ ታሪክ]</ref>
 
በብዙ ምንጮች ዘንድ ሉኩስ የ፪ ባርዱስ ልጅ ነበረ፤ የሉኩስም ልጅና ተከታይ [[ኬልቴስ]] ሆነ። አንዳንድ መጽሐፍ ግን ኬልቴስ የባርዱስ አንድያ ሕጻን ልጅ ስለ ሆነ አካለ መጠን እስከሆነበት ወቅት ድረስ ሉኩስ በእንደራሴነት ገዛ ይለናል።<ref>[http://books.google.com/books?id=BhlDAAAAcAAJ&dq=%22longho%22%20bardus&pg=PA2#v=onepage&q=%22longho%22%20bardus&f=false የ1642 ዓም ፈረንሳይኛ ታሪክ]</ref>