ከ«1924» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ዮኡር አን አሥሆለ. ኖ ኦነ ቻረስ»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
{{Year nav|{{PAGENAME}}}}
ዮኡር አን አሥሆለ. ኖ ኦነ ቻረስ
 
* [[ጥቅምት ፯]] - በ[[አሜሪካ]] ውስጥ፣ በተለይም [[ሺካጎ]] ከተማ የሚኖረው ወንበዴ [[አል ካፖን]] «የቀረጥ ወንጀል» በመፈጸም ተከሶ የ፲፩ ዓመት እሥራት ተፈረደበት።
* [[ጥቅምት ፳፫]] - [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] የአገሪቱን የመጀመሪያ [[ሕገ መንግሥት]] እንዲዘጋጅ አዝዘው በዘውዱ አንደኛ ዓመት በዓል በአዲሱ ምክር ቤት (ፓርላማ) ለሕዝብ ቀረበ።
* [[ታኅሣሥ]] - [[መኮንን እንዳልካቸው]] [[የአዲስ አበባ ከንቲባ]] ሆነው ተሾሙ።
* [[ታኅሣሥ ፲፭]] - የ[[መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ]] ካቴድራል ሕንፃ የመሠረት ድንጋይ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሲያስቀምጡ የእስክንድርያ ኮፕት ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ዮሐንስ እና የሀገር ጳጳሳትም በተገኙበት ልዩ ጸሎት እና ቡራኬ ተሠጥቶ ተመረቀ።
* [[መጋቢት 23]] - [[አዶልፍ ሂትለር]] በ[[ቢር ሆል ፑች]] አመጽ በመሳተፉ የ5 ዓመት እስራት ተፈረደበት።
* [[የካቲት ፳፯]] - [[አቡነ ባስልዮስ]] የአዲስ አበባ መንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም መምህርነት ተሰጣቸው።
 
* [[ጃፓን]] [[ማንቹርያ]]ን ወረረ፤ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት [[ሄርበርት ሁቨር]] በግፍና በወረራ የሚገኝ የመሬት ለውጥ ሁሉ አናከብርም የሚል ፖሊሲ አወጡ።
* [[ብላታ አየለ ገብሬ]] የውጭ ዜጎች ልዩ ፍርድ-ቤት ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ።
* ''[[የተስፋ ቁልፍ]]'' በ[[ጃማይካ]] በ[[ሌናርድ ሃወል]] «መጀመርያው ራስተፈሪ» ተጻፈ።
 
==ልደት==
 
* [[መስከረም ፳፯]] - የ[[ደቡብ አፍሪቃ]]ው ጳጳስ እና የ[[ኖቤል የሰላም ሽልማት]] ተቀባይ [[ዴዝሞንድ ቱቱ]] በዚህ ዕለት ተወለዱ።
* [[ኅዳር ፮]] - የ[[ኬንያ]]ው ፕሬዚደንት [[ምዋይ ኪባኪ]]
* [[የካቲት ፳፭]] - የ[[ደቡብ አፍሪቃ]] ተወላጇ ዘፋኝ [[ሚሪያም ማኬባ]] በዛሬው ዕለት ተወለደች።
 
=ዕለተ ሞት=
 
* [[ጥቅምት ፰]] - የ[[ኤሌክትሪክ መብራት]]ን እንዲሁም [[አምፑል]]ን በመፍጠር የሚታወቀው [[አሜሪካ]]ዊው [[ቶማስ አልቫ ኤዲሰን]] በ [[ኒው ጀርሲ]] ክልል [[ዌስት ኦሬንጅ]] ላይ በተወለደ በ ፹፬ ዓመቱ አረፈ።
 
[[መደብ:አመታት]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/1924» የተወሰደ