ከ«ፓሪስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: ar:باريس is a featured article; cosmetic changes
No edit summary
መስመር፡ 5፦
[[ስዕል:paris.wiki.800pix.eiffelview.jpg|250px|thumb|ፓሪስ ከሞንፓርናስ ፎቅ ሲታይ]]
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 9,854,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,110,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |48|50|N|02|20|E}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
 
የ[[ኬልቶች]] ከተማ መጀመርያ «ሉኮቶኪያ» ተብሎ በ[[ስትራቦን]] ተመዘገበ። ፕቶሎመይ ደግሞ ከተማውን «ለውኮተኪያ» አለው። [[ዩሊዩስ ቄሳር]] ስሙን «ሉቴቲያ» አለው። የኖረበት ጎሣ [[ፓሪሲ]] ስለ ተባሉ፣ የከተማው ስም በሙሉ «ሉቴቲያ ፓሪሶሩም» (የፓሪሲ ሉቴቲያ» ተባለ። በኋላ ግን በ[[ዩሊዩስ ከሐዲ]] ዘመን በ[[352]] ዓ.ም. ስሙ በይፋ «ፓሪስ» ሆነ።
 
{{መዋቅር}}