ከ«ግሪክ (አገር)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 217 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q41 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot: hy:Հունաստան is a featured article; cosmetic changes
መስመር፡ 22፦
ግሪክ ወደ [[ሜዴቴሪኒያን ባሕር]] የተዘረጋ አንድ ትንሽ አገር ነው። ከምሥራቅ ወደ [[ትንሽ እስያ]]፤ ከምዕራብ ወደ [[ኢጣሊያ]] አገር ከሁለቱም ወገን ርቀቱ ትክክል ነው። ግሪክ በሰሜን ወገን ከ[[የመቄዶንያ ሬፑብሊክ|መቄዶንያ]] ይዋሰናል። ግሪክ ኣብዛኛው በባሕር የታጠረ ነው።
 
በደቡብና በምሥራቅ ወገን አያሌ ደሴቶች አሉ። ከእነርሱም በአያሌዎቹ መንደሮችና ከተሞች ተሠርተውባቸዋል። አንዱ [[አንቲፖሮስ]] ይባላል። በእዚህም ስፍራ ያለው ታላቅ ያጌጠ ዋሻ የታወቀ ስመ ጥሩ ነው።
እኩሌቶቹም የግሪክ ደሴቶች ከባሕር ወደ ውጪ እየተወረወሩ የወጡ ይመስላሉ። እኩሌቶቹም ከጥንት ጀምረው ይታዩ የነበሩት ያሉበት አይታወቅም ጠፍተዋል። ይህ እንግዳ ነገር እንዲህ እንዲሆን ያደረገው ከባሕር በታች የተነሳው እሳተ ገሞራ ነው።
 
መስመር፡ 38፦
[[መደብ:ግሪክ]]
 
{{Link FA|vi}}
{{Link FA|uk}}
{{Link FA|vi}}
{{Link GA|hy}}