ከ«ሞሮኮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q1028 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{የሀገር መረጃ|
ስም = ሞሮኮ|
ሙሉ_ስም = المملكة المغربية<br /> አል ማምላካህ አል ማግርቢያ <br /> የሞሮኮ መንግሥት|
መስመር፡ 19፦
የስልክ_መግቢያ = +212}}
 
'''ሞሮኮ''' (አማርኛ፡አረበኛ፡ መግሪብالمغرب) በሰሜን-ምዕራብ አፍሪቃ የምትገኝና በሕገ-መንግሥታዊ የዘውድ ሥርዓት የምትተዳደር የ፴፪ ሚሊዮን ሕዝብ አገር ናት። መግሪብ በምዕራብ ድንበሯ የ[[አትላንቲክ ውቅያኖስ]]፤ በሰሜን የ[[ሜድትራኒያን ባሕር]]፤በምሥራቅ [[አልጄሪያ]] እና በደቡብ [[ምዕራባዊ ሣህራ]] ታዋስናለች። የመግሪብ ርዕሰ ከተማ በአገሪቱ በስተ ምዕራብ የምትገኘውና በሕዝብ ብዛት ሦስተኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው [[ራባት]] (አማርኛ፡ ርባጥ]] ስትሆን የንግድና የኢንዱስትሪ ማዕከል እንዲሁም የአገሪቷ ታላቅ የባሕር ወደብ የሚገኝባት የ[[ካዛብላንካ]] ከተማ እና ጥንታዊቷ [[ማራኬሽ]] (አማርኛ፡ ምራክሽ) ሌሎቹ ትላልቅ ከተሞች ናቸው።
 
{{በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}