ከ«ውክፔዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 23፦
 
== የአስተዋፆ ማስታወሻዎች ==
ወሲብ አምሮኛል
በተለያዩ የዊክፔዲያ ገፆች ላይ የሚገኙ ጽሑፎች የበርካታ አስተዋፆ አድራጊ ሰዎች የጋራ የትብብር ዉጤቶች ናቸዉ። በመሆኑም ማንኛዉም ለዊክፔዲያ ገፅ አስተዋፆ ያደረገ ግለሰብ ፣ ገፁን በመፍጠር ሂደት ዉስጥ አስተዋፆ ያበረከቱ ግለሰቦች በሚመዘገቡበት የገፁ ታሪክ መዝገብ ዉስጥ የሚካተትና ያደረገዉ አስተዋፆም የሚመዘገብ ሲሆን ይህም ለማንኛዉም ሰዉ በግልፅ እንዲታይ ተደርጎ ከገፁ ጋር ተያያዥ ሆኖ የሚቀርብ ነዉ። ምስሎችንና ሌሎች ሜዲያዎችን በተመለከተ የተመዘገበን የአስተዋፆ አድራጊነት፣ የባለቤትነት ድርሻን ወይም ደግሞ ሌሎች የመረጃ ምንጮችን በተመለከተ መረጃን ለማዎቅ ካስፈለገ፣ የተፈለገዉ ምስል ላይ በኮምፒዉተራችን [[ማዉስ]] ጠቅ በማድረግ ወይም ደግሞ በአቅራቢያዉ የሚገኝን የመረጃ መስጫ ምልክት (icon) በመጫን መመልከት (ማግኘት) ይቻላል።
 
== ዊክፔዲያን በተሻለ መጠቀም ==