ከ«ኬብሮን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: ar:الخليل is a featured article; cosmetic changes
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Israel Hebron Cave of the Patriarchs.jpg|thumb|300px|በኬብሮን ውስጥ [[አብርሃም]] ከኬጢያዊው ከኤፍሮንከ[[ኤፍሮን]] የገዛው የመቃብር ዋሻ ስፍራ፥ ከሕንፃ በታች ሲታይ]]
 
'''ኬብሮን''' በ[[ፍልስጤም ግዛቶች]] በ[[ምዕራቡ ዳር]] (ዌስት ባንክ) የሚገኝ እጅግ ጥንታዊ ከተማ ነው። አሁንም 250,000 ሰዎች ይኖሩበታል። ከነዚህ አብዛኞቹ [[የፍልስጤም ዓረቦች]] ሲሆኑ የ[[አይሁድ]] ሠፈር ደግሞ አለ። በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] መሠረት ኬብሮን የ[[አብርሃም]] መኖሪያ ስለ ሆነ፥ በ[[አይሁድና]]፣ በ[[ክርስትና]] እና በ[[እስልምና]] ሁላቸው እንደ ተቀደሰ ቦታ ይቆጠራል።