ከ«ሐቲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|400px|ሐትኛ የተናገረበት ሥፍራ (በሩስኛ) '''ሐቲ''' በጥንታዊ አናቶሊያ የተገ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 4፦
ሐቲ የሚለው ስም ከ[[አካድ]] ንጉሥ [[ታላቁ ሳርጎን]] ዘመን ጀምሮ (2070 ዓክልበ. ግድም) ይታወቃል። የአካድና የ[[አሦር]] ነጋዴዎች በሐቲ የራሳቸውን ሠፈሮች ሲኖሯቸው የሳርጎንን እርዳታ ይጤይቁ ነበር፣ ሳርጎንም የ[[ቡሩሻንዳ]] ንጉሥ ኑርዳጋልን እንዳሸነፈው ይባላል። የሳርጎን ተከታይ [[ናራም-ሲን]] በሐቲ ንጉሥ [[ፓምባ]] ተዋጋ።
 
የሐቲ ሰዎች ቋንቋ [[ሐትኛ]] ዝምድናው የማይታወቅ ነው። በኋላ ዘመን [[ሕንዳዊ-አውሮፓዊ]] ቋንቋ የተናገረ ሕዝብ ከ[[ካነሽ]] ተነሣ፣ ቋንቋቸውንም «ነሺሊ» (የካነሽ ቋንቋ) ይሉት ነበር። ግዛታቸውን በሐቲ ላይ ካስፋፉ በኋላ አገሩን «ሐቲ» በሚለው መጠሪያ ማለታቸውን አልተዉም። «ሐቲ» ከ[[ዕብራይስጥ]] ስም «ሔቲ» ([[ኬጢ]]) ጋር ተመሳሳይነት ስላለው እነዚህ ሰዎች አሁን በ[[እንግሊዝኛ]] «ሂታይት» ([[የኬጥያውያን መንግሥት|ኬጥያውያን]]) ይባላሉ፣ ሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋቸውም («ነሺሊ») [[ኬጥናኬጥኛ]] ይባላል። የቀደሙት የሐቲ ብሔር ግን በዘመናት ላይ ከኬጥያውያን ጋር ተቀላቀሉና ልዩ መታወቂያቸውን አጡ።
 
[[መደብ:ታሪካዊ አናቶሊያ]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሐቲ» የተወሰደ