ከ«ፐርል በክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q80900 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
 
መስመር፡ 8፦
በ1931 ጆን ዴይ ኩባንያ የፐርል በክን ሁለተኛ ወጥ ልብ-ወለድ ድርስት የሆነውን ስሙር መሬትን አሳተመ። ይኸው ሥራዋ በተከታታይ በ1931 እና በ1932 ዓ.ም በገበያ ላይ አንደኛ ተፈላጊ ሆኖ ለመዝለቅ የቻለ ሲሆን ለሷም በ1935 ዓ.ም የ[[ፑሊትዘር ሽልማት]] እና የ[[ሃዌልስ ሜዳልያ]] አስገኝቶላታል። ስሙር መሬት በ1937 ዓ.ም በ[[ኤም.ጂ.ኤም]] አማካይነት በፊልም መልክ ተቀናብሮ ለተመልካች ቀርቧል። ከዛ በተከታታይ ሌሎች ድርሰቶችን ለአንባቢ አቅርባለች። በክ በ1938 ዓ.ም በስነ-ጽሁፍ የ[[ኖቤል ሽልማት]]ን በመቀበል የመጀመሪያዋ (ሴት) አሜሪካዊት ሆናለች።
 
ፐርል በክ በ1973 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ስትለይ ከ70 በላይ ስራዎቿ ታትመውላታል። መቃብሯም [[ፔኒሲልቬንያፔንሲልቬንያ]] ውስጥ በክስ በተባለው ቀበሌ ይገኛል።
 
[[መደብ:የአሜሪካ ጸሓፊዎች]]