ከ«1940» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 3፦
'''1940 አመተ ምኅረት'''
 
* [[መስከረም ፲፩]] - የክቡር [[ኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)|ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ]] አጽም በስደት ዘመን አርፈው ከተቀበሩበት ከ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] አገር ወደ ውድ አገራቸው [[ኢትዮጵያ]] ተመልሶ በ[[መንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ]] ቤተ ክርስቲያን ተቀበረ።
* [[ጥቅምት ፳]] - በ[[1988]] ዓ.ም. በ[[ዓለም የንግድ ድርጅት]] (World Trade Organisation WTO) የተተካው «የንግድና የዋጋ ስምምነት» (General Agreement on Tariffs and Trade GATT) ተመሠረተ።
* [[ኅዳር ፳]] - [[የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት]] [[ፍልስጥኤም]]ን በሐይማኖት መሠረት ለሁለት ከፍሎ አንደኛው የ[[ይሁዳ]]ዊ መንግሥት፤ ሁለተኛውን ክፍል ደግሞ የ[[አረብ]] መንግሥት እንዲመሠረት የሚያስችለውን «ውሳኔ ፻፹፩» አጸደቀ። ይሄው ውሳኔ በድምጽ ሠላሣ ሦስት አገሮች ሲደግፉት፤ አሥራ ሦሥት አገሮች ተቃውመው፣ አሥር አገሮች ደግሞ የድጋፍም የቅራኔም ድምጽ ከመስጠት ተቆጥበዋል። [[ኢትዮጵያ]] እና [[ብሪታንያ]] ከነኝህ ከአሥር አገሮች መሀል ይገኛሉ።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/1940» የተወሰደ