ከ«አስዋን ግድብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q38891 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:BarragemAssuão.jpg|thumb|right|275px|የአስዋን ግድብ ከ[[ጠፈር]] እንደሚታየው]]
'''የአስዋን ግድብ''' [[ደቡብ|ደቡባዊ]] የ[[ግብፅ]] ከተማ በሆነችው [[አስዋን]] ውስጥ የሚገኝ የናይል ትልቅ [[ግድብ]] ነው። ከ1950ዎቹ እ.አ.አ. ጀምሮ ሥሙ የሚገልፀው '''ከፍተኛው ግድብ''' የሚለውን ሲሆን ይህም በ1902 እ.አ.አ. የተጠናቀቀውን የአስዋን ዝቅተኛ ግድብ አዲስ እና ታላቅ መሆኑን ለማሳየት ነው። ከ1960 እስከ 1970 እ.አ.አ. ነበር ከ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] የሀገሪቱን [[ቅኝ ግዛት]] ነፃ መሆን ተከትሎ የዚህ ግድብ ግንባታ የተካሄደው። የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ከማሳደግ አንጻር ከፍተኛ ሚና እንዲጫወት ተደርጎ የተገነባው ይኸው ግድብ ከአላስፈላጊ የጎርፍ አደጋዎች ለመጠበበቅ፣ ለ[[ግብርና]] የሚውል የውሃ ክምችት እንዲኖር በማድረግ በመጨረሻም በቂ የ[[ኤሌክትሪክ]] ኃይል እንዲኖር ለማድረግ አስችሏል። ኡህ ግድብ ለግብፅ ምጣኔ ሃብታዊ እድገት እና ባህል ከፍተኛ አስተዋፅዖ አለው።
 
ከግድቡ መገንባት በፊት ባሉት ዓመታት አካባቢው በተደጋጋሚ የ[[ወንዝ]] ሙላት ያጋጥም ነበር። በዚህ ሙላት የተለያዩ ማዕድናት ከምስራቅ አፍሪካ የወንዙ ምንጭ ሀገራት ተጠራርጎ ይመጣል። ይህም የናይል ወንዝ አካባቢን ከጥንታዊ ግብፆች ጀምሮ ለግብርና ምቹ ያደርገዋል። ይህ የወንዝ ሙላት በጣም ከፍተኛ በሚሆንበት ጊዜ የተተከሉ አዝዕርቶችን እንዳለ ጠራርጎ ሊወስድ ይችላል። እንዲሁም ወንዙ በጣም ዝቅ በሚልበት ወይም በሚደርቅበት ጊዜ ደግሞ [[ድርቅ]] እና [[ረሃብ]] በአካባቢው ይከሰታል። በአሁኑ ጊዜ ግን የሀገሪቱ የህዝብ ቁጥር በመጨመሩ እና እነዚህን መሰል አደጋዎች የመከላከል እና የመቋቋም ብቃቱን እያዳበረች በመምጣቷ ለ[[ጥጥ]] ምርት ተጨማሪ [[ውሃ]] ማጠራቀም ተችሏል። ይህም የተጠራቀመ ውሃ የወንዙ መድረቅ በሚከሰትበት ጊዜ ጥቅም ላይ ይውላል።
መስመር፡ 8፦
 
===የአስዋን ዝቅተኛ ግድብ===
የ1882 እ.አ.አ. የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ግብፆችን ወረራ ተከትሎ ነበር እንግሊዝ በ1898 እ.አ.አ. የግድቡን ስራ የጀመረችው። ግንባታው በ1902 እ.አ.አ. ተጠናቆ ክፍት የሆነው [[ዲሴምበር]] 10፣ 1902 ሲሆን ሙሉ ዲዛይን የተደረገው በ[[ዊሊያም ዊልኮክስ]] ({{en}} ''William Willcocks'') እና በጊዜው በነበሩ መለስተኛ መሃንዲሶች ነበር።<ref>http://www.collectstocks.com/egyptbond.html</ref>
 
===የአስዋን ግድብ አጀማመር===