ከ«የ፳፻፫ ዓ.ም. የሊቢያ ሕዝባዊ አብዮት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q81545 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 8፦
 
=== የህትመት ነፃነት ሥርዓት ===
እንደ የህትመት ነፃነት ማውጫ መሰረት ሊቢያ በህትመት ነፃነት በኩል ከ[[መካከለኛው ምስራቅ]] እና [[ሰሜን አፍሪካ]] በከፍተኛ ሁኔታ የከበደ ቁጥጥር የሚደረግባት ሀገር ናት።<ref>http://www.freedomhouse.org/uploads/fop/2009/FreedomofthePress2009_tables.pdf</ref> በአብዛኸኛው የሀገሪቱ ፍርድ ከውጭ ሀገር ዜጋ ጋር ስለፖለቲካ ጉዳዮች መነጋገር እስከ ሶስት [[ዓመት]] የሚደርስ የ[[እስር]] ቅጣት ሲያስጥል ቆይቷል። ጋዳፊ በሀገሪቱ ውስጥ የውጭ ቋንቋዎች እንዲጠፉ አድርጓል። ከነዚህም እ.አ.አ. 1986 ከ[[አሜሪካ]] እና [[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ጋር ዲፕሎማሲያዊ እንዲሁም ሌሎች ግንኙነቶች ሲቋረጡ [[እንግሊዝኛ]] ቋንቋ ትምህርት እንዳይሰጥ ከልክሎ ነበር። <ref>http://www.guardian.co.uk/education/2007/apr/10/internationaleducationnews.tefl</ref>
 
=== ቅድመ አነሳስ ===