ከ«የ1990 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 54 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q132529 ስላሉ ተዛውረዋል።
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
 
መስመር፡ 20፦
}}'''የ1990 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ''' ፲፬ኛው የ[[ፊፋ]] [[የዓለም ዋንጫ]] ሲሆን ከኔ ፩ እስከ ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፹፪ ዓ.ም. በ[[ጣሊያን]] ተካሄዷል። ፻፲፮ ሀገራትን የሚወክሉ ቡድኖች በማጣሪያው የተወዳደሩ ሲሆን ፳፪ ሀገራት ማጣሪያውን አልፈው ከአለፈው የዓለም ዋንጫ አሸናፊው [[አርጀንቲና]] እና ከአስተናጋጁ [[ጣሊያን]] ጋር ለዋንጫው ተወዳድረዋል። የውድድሩ ይፋዊ ኳስ [[አዲዳስ ኤትሩስኮ ዩኒኮ]] ነበር።
 
[[ምዕራብ ጀርመን]] አርጀንቲናን ፩ ለ ዜሮ በመርታት ዋንጫውን ሲወስድ ጣሊያን ደግሞ [[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]]ን ፪ ለ ፩ በማሸነፍ ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ጨርሷል።
 
[[መደብ:ፊፋ የዓለም ዋንጫ]]