ከ«ቶማስ ጄፈርሰን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: hr:Thomas Jefferson is a featured article
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 2፦
'''ቶማስ ጄፈርሰን''' ([[ሚያዝያ 7]] ቀን [[1735]] ~ [[ሰኔ 28]] ቀን [[1818]] ዓ.ም.) ከ[[የካቲት 26]] ቀን [[1793]] እስከ [[የካቲት 25]] ቀን [[1801]] ዓ.ም. ድረስ የ[[አሜሪካ]] 3ኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። [[ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ቨርጂኚያ]]ን ያቋቋሙት ጄፈርሰንም ነበሩ።
 
ቶማስ ጄፈርሰን ከአባቱ ከፒተር ጄፈርስን እና ከእናቱ ጄን ራንዶልፍ ተወለዱ። ቶማስ በ[[አሜሪካ አብዮት]] ጊዜ በ[[1768]] ዓ.ም. ከ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ንጉሥ [[የአሜሪካ ነጻነት ዐዋጅ]] ጻፉ። በኋላ ፕሬዚዳንት ሲሆኑ የመርከብ ሃያላት ወደ [[አልጀርስ]] ላኩ፣ ከ[[ናፖሌዎን]] ደግሞ ሰፊ መሬት በ[[ሚሲሲፒ ወንዝ]] አቅራቢያ ([[የሉዊዚያና አቅራቢያ]] የተባለው) ገዝተው ነበር። ይህ ድርጊት የአሜሪካ ስፋት በሁለት እጅ አስፋፋ።
[[ስዕል:Frank bond 1912 louisiana and the louisiana purchase.jpg|thumb|left|200px|ጄፈርሰን ከናፖሊዎን የገዙ 'የሉዊዚያና ክፍል' (ክፍት ቀይ)]]
{{መዋቅር-ሰዎች}}