ከ«ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 2 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q41178 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 32፦
 
በ[[1928|፲፱፻፳፰]] ዓ.ም. የ[[ሙሶሊኒ]] [[ፋሺስት]] ሠራዊት ኢትዮጵያን በወረረ ጊዜ ጃንሆይ በቆራጥነት ከታገሉ በኋላ የጠላቱ ጦር ኅይል ግን በመጨረሻ ወደ እንግሊዝ አገር ለጊዜው አሰደዳቸው። ወደ [[ጄኔቭ]] [[ስዊስ]] ወደ [[ዓለም መንግሥታት ማኅበር]] ሄደው ስለ ጣልያኖች የዓለምን እርዳታ በመጠየቅ ተናገሩ። የዓለም መንግሥታት ግን ብዙ አላደረጉም። በ[[1932|፲፱፻፴፪]] ዓ.ም. ግን [[አውሮፓ]] ሁሉ በ[[ሁለተኛው የዓለም ጦርነት]] ተያዘ። የእንግሊዝ ሠራዊቶች ለኢትዮጵያ [[አርበኞች]] እርዳታ በመስጠት ጣልያኖች ተሸንፈው በ[[1933|፲፱፻፴፫]] ዓ.ም. ኢትዮጵያን ተዉ። ዓፄ ኃይለ ሥላሴ አዲስ አበባን እንደገና የገቡበት ቀን ከወጡበት ቀን በልኩ ዕለት አምስት ዓመት በኋላ ነበረ።
[[ስዕል:ተፈሪ1892.jpg|200px|left|thumb| ልጅ ተፈሪ መኮንን በ፲፰፻፺፪ ዓ.ም. [http://www.dmy.info <nowiki>]]</nowiki>]
በ[[1955|፲፱፻፶፭]] ዓ.ም. ግርማዊነታቸው [[የአፍሪካ አንድነት ድርጅት]] በ[[አዲስ አበባ]] እንዲመሠረት ብዙ ድጋፍ ሰጡ። በ[[1958|፲፱፻፶፰]] ዓ.ም. ወደ ካሪቢያን ጉብኝት አድርገው የጃማይካ ራስታዎች ተገኛኙ። በ[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ.ም. በ[[ማርክሲስት]] አብዮት [[ደርግ]] ሥልጣን ያዙና እሳቸው በእሥር ቤት ታሰሩ። በሚከተለው ዓመት ከተፈጥሮ ጠንቅ እንደ አረፉ አሉ፤ ሆኖም ለምን እንደ ሞቱ ስለሚለው ጥያቄ ትንሽ ክርክር አለ። ብዙ ራስታዎች ደግሞ አሁን እንደሚኖሩ ይላሉ።