ከ«ጣና ሐይቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

3 bytes removed ፣ ከ8 ዓመታት በፊት
no edit summary
(Bot: Migrating 44 interwiki links, now provided by Wikidata on d:q116685 (translate me))
'''ጣና ሐይቅ''' የ[[አባይ ወንዝ|አባይ (ብሉ ናይል)]] ወንዝ ምንጭ ሲሆን ከ[[ኢትዮጵያ]] አንደኛ ትልቁ [[ሐይቅ]] ነው። 84 ከ.ሜ. ረጅም እና 66 ኪ.ሜ. ሰፊ ነው። ባጠቃላይ 3,500 ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል። በቁጥር እርግጠኛ መሆን ባይቻልም ብዙ ደሴቶች በሐይቁ ላይ ይገኛሉ። ባንዳንዶቹ ላይም (ለምሳሌ በ[[ደጋ ደሴት]]) የድሮ የኢትዮጵያ መሪዎች መቃብሮች ሲገኙ ኢትዮጵያ ውስጥ ክርስትናን[[ክርስትና]]ን ለመጀመሪያ ያስተዋወቀው [[አቡነ ሰላማ]] መቃብርም በዚሁ ሃይቅ ይገኛሉ።
 
የጣና ሃይቅን የሚመግቡ 3ቱ ዋና ወንዞች [[ርብ]]፣ [[ጉማሬ ወንዝ]] ና [[ትንሹ አባይ]] በመባል ይታወቃሉ።
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ መልክዐ ምድር]]
[[መደብ:የውሃ አካልሐይቅ]]
[[መደብ :ጣና]]
20,425

edits