ከ«መስኪአጝ-ኑና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 4 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q2393735 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''መስኪአጝ-ኑና''' በ''[[ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር]]'' ዘንድ በ[[ሱመር]] በ[[ኡር]] ከተማ ላይ የንጉሥ [[መስ-አኔ-ፓዳ]] ልጅና ተከታይ ነበረ። 36 አመት ሙሉ እንደ ነገሠ ሲል ይህ ግን ታማኝ መረጃ አይደለም። ከ[[ሥነ ቅርስ]] ኅልውነቱ ተረጋገጠ፣ ስሙ በአንድ [[አካድኛ]] ጽሑፍ በንግሥቱ እቃ ላይ በኡር ተገኝቷል። ''[[የቱማል ጽሑፍ]]'' በሚባለውም መዝገብ መሠረት መስኪአጝ-ኑና ከአባቱ መስ-አኔ-ፓዳ ቀጥሎ የ[[ኒፑር]] መቅደስ ጠባቂ ነበረ።
 
በዝርዝሩ ዘንድ ከመስኪአጝ-ኑና በኋላ [[ኤሉሉ]] እና ባሉሉ በኡር ነገሡ፣ ከዚያ [[ኤላም|ኤላማዊው]] [[የአዋን ሥርወ መንግሥት]] ተነሥቶ ሱመርን ለጊዜው ያዘ። ኤሉሉ በ[[ኤሪዱ]] ግንብ ላይ ሥራውን እንዳስቀጠለው የሚል አንድ ቅርስ ብቻ አለ። ስለ ባሉሉም አንዳችም ቅርስ ወይም ጥቅስ አልተገኘምና ኤሉሉና ባሉሉ በመላ ሱመር ላዕላይነቱን እንደ ያዙ አጠያያቂ ነው። ስለዚህ ኤላም የገባው በመስኪአጝ-ኑና ዘመን መጨረሻ (ምናልባት 23052310 ዓክልበ. ግድም) እንደ ነበር ይመስላል፤ ኤሉሉ እና ባሉሉም ምናልባት የኡር ከተማ ገዢዎች ብቻ ሊሆኑ ይቻላል።
 
{{S-start}}
{{S-bef | rows=2 | before=[[መስ-አኔ-ፓዳ]]}}
{{S-ttl | title=የ[[ሱመር]] ([[ኒፑር]]) አለቃ | years=23102314-23052310 ዓክልበ. ግድም}}
{{S-aft | after=[[የአዋን ሥርወ መንግሥት|የአዋን ንጉሥ]]}}
|-
{{S-ttl | title=የ[[ዑር]] ንጉሥ | years=23102314-22572262 ዓክልበ. ግድም}}
{{S-aft | rows=2 | after=[[ኤሉሉ]]}}
{{End}}