ከ«አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 12 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q1238770 ስላሉ ተዛውረዋል።
መስመር፡ 12፦
 
የኢንፎርማቲክስ ፋኩልቲ በአዲስ መልክ የተመሠረተው በ1994 ዓ.ም. ሲሆን ቀድሞ ሲሳ (ስኩል ኦፍ ኢንፎርሜሽን ስተዲስ ፎር አፍሪካ) በመባል ይታወቅ ነበር። በአሁኑ ሰዓት የኢንፎርማቲክስ ፋኩልቲ በስሩ የኢንፎርሜሽን ሳይንስ ትምህርት ክፍልን እና የኮምፒዩተር ሳይንስ ትምርት ክፍልን ይዞአል። ሁለቱም የትምህርት ክፍሎች የባችለርና የማስተርስ ፕሮግራሞች አሉዋቸው።
ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ማለት ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ማለት ነው
 
== የሕክምና ፋኩልቲ==