ከ«ኮረንቲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[File:Lightning3.jpg|right|thumb|250px|alt=ብዙ መብረቆች ባንድ ላይ ሲወድቁ|[[መብረቅ]] የሚሰራው ከኮረንቲ ነው]]
ኮረንቲ ወይም ኤሌክትሪክ የሚባለው በገሃዱ አለምበኮረንቲ አስተላላፊ ቁስ አካል ውስጥ [[የኤሌክትሪክየሚገኙ ተሸካሚወች]]ኤሌክትሮኖች በኤሌክትሪካዊ የኤሌክትሪክንሙል ሃይልተሞልተው ይዘው (ቻርጅ ተደርገው) ወይም በመግነጢሳዊ ኃይል ተገፍተው ካንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ሲንቀሳቀሱ ነው። ኮረንቲ እንግዲህ በተለያዩ ክስተቶች ዘንድ የመገኘት ባህርይ አለው።አለው።በስታቲክ ኤሌክትሪሲቲ በመፋተግ፣በሙቀት ልዩነት፣ጨረራ፣ኬሚካላዊ አጸግብሮት፣ኬሚካላዊ ንትበት(ዲኬይ) ለምሳሌ ያልን እንደሆን በ[[መብረቅ]]፣ ጸጉራችንን በሚዶ በማበጠር በሚነሳው ቋሚ ኮረንቲ(ዲሲ ከረንት) እና እንዲሁም [[በኮረንቲናበተለዋዋጭ ማግኔት ማእበል ሜዳመስክ]] ላይውስጥ የሚያቋርጥ በኮረንቲ አስተላላፊ(ኮንዳክተር) አካል ውስጥ የሚፈጠር ተለዋዋጭ ኮረንቲ(ኤሲ ከረንት) ሊገኝ ይችላል።
ኮረንቲ በሁለት ምድብ ይከፈላል። ይኽዉም በ እንግሊዝኛ አባባል ኦልተርኔት ከረንት ወይም ኤሲ በመባል ሲታወቅ ሁለተኛው ደግሞ ዳይሬክት ከረንት ወይም ዲሲ በመባል ይታወቃል። ኮረንቲ በሁለት ተቃራኒ አቅጣጫአውታር(ፖል) የሚፈስ ከሆነ ኦልተርኔት ከረንት ወይም ኤሲ የሚባል ሲሆን ኮረንቲ በአንድ አቅጣጫአውታር(ፖል) ብቻ የሚፈስ ከሆነ ዳይሬክት ከረንት ወይም ዲሲ በመባል ይታወቃል። [[ስዕል: ]]
{{መዋቅር}}