ከ«ቭራሆቪቸ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ቨራሆቪስ ከቼክ ሪፓሊክ በኦሎሙክ ክልል ከፕራሰታጆፈ አቅራቢያ የምትገኝ ከተማ ናት። ይቺ ከተማ የ...»
(No difference)

እትም በ11:31, 2 ማርች 2013

ቨራሆቪስ ከቼክ ሪፓሊክ በኦሎሙክ ክልል ከፕራሰታጆፈ አቅራቢያ የምትገኝ ከተማ ናት። ይቺ ከተማ የፕራሰታጆፈ አስተዳደራዊ ክፈል ናት። ሶስት ሺ አራት መቶ አቅራቢ የሚሆኑ ንዋሪዎች አሉአት። በዚች ክተማ ውስጥ ቅዱሰ ቦቶሎሚያ ቤተ ክሪስቲያን ፣ ፖስታ ቤት እና ጥቂት መጠጥ ቤቶች ይገኛሉ።