ከ«ውክፔዲያ:ክፍለ-ዊኪዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 37፦
==የውይይት (Talk) ክፍለ-ዊኪዎች==
 
ከላይ የተዘረዘሩት ክፍለ-ዊኪዎች እያንዳንዱ ደግሞ የራሱን ውይይት: ስፍራ አለው። የያንዳንዱ ክፍለ-ዊኪ ውይይት ክፍለ-ዊኪ የሚገኝ ለባዕዱ መነሻ «ውይይት:» በመጨመር ነው። ለምሳሌ የ«ውክፔዲያ» ውይይት ክፍል ባእድ መነሻ «ውክፔዲያ ውይይት:» ነው፤ የዋና ክፍልም ውይይት ክፍል ባዕድ መነሻ ዝም ብሎ «ውይይት:» ነው። እነዚህ ክፍሎች አብዛኛው ግዜጊዜ ስለ ገጹ እራሱ ለመወያየት ነው። ይሁንና «አባል ውይይት:» የሚለው ክፍል ለዚያለአዚያ ተጠቃሚ መልእክት ለመተው ነው። በዚህበአዚህ ልዩ ክፍል (አባል ውይይት:) መልእክት ሲጨመር፣ «አዲስ መልእክት አለልዎት» የሚለው ብርቱካን ቀለም ሳጥን በዚያውበአዚያው ተጠቃሚ መጋረጃ ጫፍ በቀጥታ ይታያል።
 
[[መደብ:Wikipedia]]