ከ«የኢትዮጵያ አየር መንገድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: jv:Ethiopian Airlines
No edit summary
መስመር፡ 33፦
 
'''የኢትዮጵያ አየር መንገድ''' ዋና መሥሪያ ቤቱ በ[[አዲስ አበባ]] [[ኢትዮጵያ]] የሆነ የኢትዮጵያ ብሔራዊ [[አየር መንገድ]] ድርጅት ነው። አየር መንገዱ ከቀድሞው ትራንስ ወርልድ ኤየርዌይስ/ Transworld Airways (TWA) ጋር በጋራ የተመሠረተ ሲሆን አስተዳደሩ በአሜሪካኖች እጅ ነበር፤ ድርጅቱ [[ታኅሣሥ ፳፩]] ቀን [[1938|፲፱፻፴፰]] ዓ/ም ተመሥርቶ ለመጀሜሪያለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ በረራውን [[መጋቢት ፴]] ቀን [[1938|፲፱፻፴፰]] ዓ/ም ከ[[አዲስ አበባ]] ተነሥቶ [[ካይሮ]] ድረስ አከናወነ።
 
አየር መንገዱ ሲመሠረት ከአሜሪካ ወታደራዊ ኃይል የተገዙና በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ያገለገሉ አምስት ዲ.ሲ. ፫ ([[DC 3-C47]]) አውሮፕላኖች ነበሩት። በዓለም ዙሪያ በ[[አፍሪካ]]፤ በ[[እስያ]]፤ በ[[አውሮፓ]] እና በ[[አሜሪካ]] ክፍለ አህጉራት ወደ ፶ የመንገደኛና የጭነት አገልግሎት ሲሰጥ፤ በሀገር ውስጥ ደግሞ በአሁኑ ጊዜ ፲፮ መድረሻዎችን ያገለግላል። ዋና የጣቢያው ማዕከል በአዲስ አበባ የሚገኘው [[ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ]] ነው።