ከ«የኒካራጓ ምልክት ቋንቋ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: de:Idioma de Signos Nicaragüense is a good article; cosmetic changes
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{TOTW-old|datepicked=ጥር 15 ቀን 1998}}
 
'''የኒካራጓ እጅምልክተ ቋንቋ''' ('''ISN, Idioma de Señas de Nicaragua''' ወይም '''Idioma de Signos Nicaragüense''') በ1970ዎቹና በ1980ዎቹ በምዕራብ [[ኒካራጓ]] [[የጆሮየመስማት ድንቁርናመሳን]] ባለባቸው ተማሪዎች የተለማ [[የእጅ ምልክትየምልክት ቋንቋ]] ነው። የተለማው ከቆዩት እጅ ቋንቋዎች ሳይሆን በተማሪዎች እራሳቸው በድንገት ነበር። ስለዚህ ለቋንቋ ሊቃውንት "የመነጋገር ልደት" ወይም የመንስኤው ሁኔታ ለማጥናት ያስችላል።
 
ከ1969 ዓ.ም. በፊት በኒካራጓበመስማት ድንቁርና ላለባቸውየተሳናቸው ሰዎች ኅብረተሠብ አልነበረባቸውም።አልነበራቸውም። ከቤተሠቦቻቸው ጋራ ለመነጋገር ይቻሉ ቀላል በሆነ እጅ ንቅናቄ ብቻ ነበር።
 
በ1969 ዓ.ም. ግን ጆሯቸው ለማይስማ ተማሪዎች ልዩ ተምህርት ቤት በዋና ከተማ በ[[ማናጓ]] ስለ ተመሠረተላቸው 50 ተማሪዎች ወዲያው ትምህርታቸውን ጀመሩ። የ[[ሳንዲኒስታ]] አብዮት በሆነበት ወቅት ([[1971]] ዓ.ም.) መቶ ተማሪዎች ነበሩ። በ1972 ሁለተኛ ልዩ ትምህርት ቤት ተከፍቶ በ1975 ዓ.ም. የተማሪዎች ቁጥር 400 ደረሰ።
መስመር፡ 9፦
በመጀመርያ ትምህርት ቤቶቹ [[የከንፈር ማንበብ]]ና [[የጣት ፊደል]] ብቻ ለማስተማር አስበው ይህ ዘዴ ግን አልተከናወንም። ዳሩ ግን ተማሪዎቹ በትርፍ ጊዜያቸው በቤተሠቦቻቸው የተጠቀሙትን እጅ ምልክቶች እርስ በርስ ስለተማማሩ በትንሽ ጊዜ የራሳቸውን ቋንቋ ፈጠሩ።
 
የትምህርት ቤት አስተማሪዎች ግን ስለዚህ ልማት አላወቁም ነበር። የእጅ ምልክቶቻቸው እንደ ጨዋታ ብቻ መስሏቸው [[እስፓንኛ]] መማር ስለማይችሉ ይሆናል በማሰብ ገመቱ። እንዲግባቡ ከቶ ስላልቻሉ በመጨረሻ በ1978 ዓ.ም. ከ[[አሜሪካ]] አንዲት [[የአሜሪካ እጅምልክት ቋንቋ]] መምህር [[ጁዲ ኬግል]] አስመጥተው እሷ ምልክቶቻቸውን በድንብ ለማጥናት ወሰነች። ያልታወቀ አዲስ ቋንቋ መሆኑን የገለጠች እርሷ ሆነች።
{{መዋቅር-ቋንቋ}}