ከ«ጓጉንቸር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ ማስተካከል: pl:Żabapl:Płazy bezogonowe
Robot: en:Frog is a featured article; cosmetic changes
መስመር፡ 16፦
}}
 
'''ጓጉንቸር''' የ[[አምፊቢያን]] ዓይነት [[እንስሳ]] ስትሆን በውሃ አካባቢ ኑሮዋን ትመራለች። ከ[[እንቁራሪት]] እና [[ጉርጥ]] ይልቅ ሰውነቷ የለሰለሰ ነው። የኋላ እግሮቿም ረዣዥም ስለሆኑ ከመራመድ ይልቅ መዝለል ማለት ይቀናታል።
 
ጓጉንቸር፣ እንደማንኛውም አምፊቢያን፣ በ[[ውሃ]] ውስጥና እና በደረቅ [[ምድር]] ላይ መኖር ትችላለች። የሆኖ ሆኖ ጓጉንቸር ጨው ባለበት ውሃ፣ ለምሳሌ በ[[ውቅያኖስ]] ውስጥ መኖር አትችልም፤ ትሞታለች።
 
ጓጉንቸርን መግድል ጠንቅ አለው፤ ምክንያቱም ጓጉንቸር በሽታ አስተላላፊ [[ትንኝ|ትንኞችን]] ስለምትመገብ፣ እርሷ ስትሞት፣ እንደ [[ወባ]] አስተላላፊ ያሉ ትንኞች በብዛት መራባት ይችላሉና። ስለሆነም፣ የጓጉንቸር መኖር ጥቅሙ ከፍተኛ ነው።
 
== ተረትና ምሳሌ ==
* [[የባህር ዳር ሲታረስ ጓጉንቸር ሆድ ይብሳታል]]
 
 
መስመር፡ 32፦
 
{{Link FA|ca}}
{{Link FA|en}}
{{Link FA|he}}
{{Link FA|id}}