ከ«ቢዛንታይን መንግሥት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.2+) (ሎሌ መጨመር: diq:İmperatoriya Bizansi
Robot: cs:Byzantská říše is a featured article; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦
'''የቢዛንታይን መንግሥት''' ወይም '''የሚሥራቃዊ ሮሜ መንግሥት''' ከ[[387]] እስከ [[1445]] ዓ.ም. ድረስ የቆየ መንግሥት ነበር። በ387 ዓ.ም. [[የሮሜ መንግሥት]] ተለይቶ ምሥራቁ ግማሽ ልዩ መንግሥት ሆነ፤ ዋና ከተማው [[ቁስጥንጥንያ]] (ወይም «አዲሱ ሮሜ») ነበር። ከዚሁ ትንሽ በፊት [[ክርስትና]] በሮሜ መንግሥት ውስጥ [[የመንግሥት ሃይማኖት ሆነ። በ[[468]] ዓ.ም. ሮሜ እራሱና [[የምዕራባዊ ሮሜ መንግሥት]] ወደቁ። በቁስጥንጥንያ ግን የሮሜ መንግሥት በረታ። እስከ [[612]] ዓ.ም. ድረስ ይፋዊ ቋንቋ [[ሮማይስጥ]] ሆኖ ቀረ፤ በዚያ አመት ግን የሕዝቡ መነጋገሪያ [[ግሪክኛ]] ይፋዊ ሆነ።
 
ከ[[1196]] እስከ [[1252]] ድረስ በ[[መስቀል ጦርነት]] ምክንያት የቁስጥንጥንያ መንግሥት ለጊዜው ጠፋ። ከዚያ በኋላ ግዛቱ እየደከመ እስከ 1445 ዓ.ም. ድረስ ቀረ። በዚያው አመት የ[[ቱርክ]] ሰዎች ቁስጥንጥንያን ያዙ።
 
'''ቢዛንታይን''' የሚለው ስም ከቁስጥንጥንያ ጥንታዊ ስም «ቢዛንቲዮን» መጣ። ሆኖም ይህ ስም በታሪክ መጻሕፍት መጀመርያ በ[[1549]] ታየ። በጊዜው የነበሩት ዜጋዎች ግን ራሳቸውን «ሮማዮይ» አገራቸውንም ሮሜ («ሩም») ይሉት ነበር።
መስመር፡ 10፦
[[መደብ:የአውሮፓ ታሪክ]]
[[መደብ:ግሪክ]]
 
{{Link FA|cs}}
 
[[af:Bisantynse Ryk]]