ከ«ፓይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: ba:Пи (һан)
Robot: af:Pi is a featured article; cosmetic changes
መስመር፡ 18፦
</gallery>
 
π እንግዲህ የክብ [[መጠነ ዙሪያ]] ''C'' ለ [[ወገብ ርዝመት]] ''d'' ስናካፍል የምናገኘው ቋሚ ቁጥር ነው። ክቡ ይነስም ይብዛ ይህ ቁጥርም ምንጊዜም አንድ ነው።:<ref name="adm"/>
 
:<math> \pi = \frac{C}{d}. </math>
 
በሌላ አንጻር ፓይ የክቡ [[መጠነ ስፋት]] ለአቋራጭ መስመሩ ግማሽ (radius) ስኴር ሲካፈል የምንገኘው ቋሚ ቁጥርን ነው። አሁንም የክቡ ትልቅነት ወይም ትንሽነት ለዚህ ውድር(ratio) ምንም ለውጥ አያመጣም።
:<math> \pi = \frac{A}{r^2}. </math>
 
መስመር፡ 29፦
:<math>\pi \approx 3.14159~26535~89793~23846~26433~83279~50288~41971~69399~37510\,\!</math>
 
እርግጥ ነው ከዚ በላይ ሰወች የፓይን የአሃዝ ዝርዝር አስልተዋል አንዳንዶች እስከ መቶ ሌሎች እስክ ሚሊየን እና ቢሊየን በኮምፒውተር ትግዘው ለማስላት ችለውል። በአሁኑ ስዓት ከሁሉ በላይ በማስላት ማእርጉን የያዘው የፓይን አሃዞች ከትሪሊየን በላይ (10<sup>12</sup>) ቁጥሮች,<ref>{{cite web |url=http://www.super-computing.org/pi_current.html |title=Current publicized world record of pi |accessdate=2007-10-14}}</ref> በማግኘት ነው። ይሁንና ማንኛውንም መሬት ያለን ክብ መጠነ ዙርያ ለማግኘት ከ11 አሃዞች በላይ አያስፈልገንም። በአይን የሚተያውን ህዋ በሙሉ የሚያዳርስ ክብንም ለመለካት ከ39 በላይ የፓይ አሃዞች አያስፈልጉንም <ref>{{cite book |title=Excursions in Calculus |last=Young |first=Robert M. |year=1992 |publisher=Mathematical Association of America (MAA)|location=Washington |isbn=0883853175 |page=417 | url = http://books.google.com/books?id=iEMmV9RWZ4MC&pg=PA238&dq=intitle:Excursions+intitle:in+intitle:Calculus+39+digits&lr=&as_brr=0&ei=AeLrSNKJOYWQtAPdt5DeDQ&sig=ACfU3U0NSYsF9kVp6om4Zyw3a7F82QCofQ }}</ref><ref>{{cite web |url=http://scitation.aip.org/getabs/servlet/GetabsServlet?prog=normal&id=AJPIAS000067000004000298000001&idtype=cvips&gifs=yes |title=Statistical estimation of pi using random vectors |accessdate=2007-08-12 |work=}}</ref>
 
=== የ π ዋጋ ሲገመት ===
መስመር፡ 88፦
<div class="thumbcaption">ፓይ እክሰ 1120 አሃዙ ድረስ የተገመተበት ሲሆን ያለ ኮምፒዩተር በእጅ ካሉኩሌተር ብቻ የተሰላ ነው<ref>Wrench, John. "The evolution of extended decimal approximations to π", ''The Mathematics Teacher'', volume 53, pages 644–650 (1960).</ref></div>
|-
|} የጥንቶቹ ግምት ግን 3 ነበር ። በመስጽሃፍ ቅዱስም ይህ ሲሰራበት ይታያል። ነገር ግን ትክክለኛው ዋጋ ከ3 ይበላጣል።
 
<references/>
መስመር፡ 94፦
 
[[መደብ:ሥነ ቁጥር]]
 
{{Link FA|af}}
 
[[af:Pi]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ፓይ» የተወሰደ