ከ«ደቡብ አፍሪካ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot: af:Suid-Afrika is a featured article; cosmetic changes
መስመር፡ 20፦
 
== ቋንቋዎች ==
በደቡብ አፍሪቃ [[ሕገ መንግሥት]] መሠረት 11 ልሳናት በእኩልነት ይፋዊ ኹኔታ አላቸው። ከነዚህ መካከል [[ኳዙሉ]] ከሁሉ ብዙዎች ተናጋሪዎቹ በአገሩ ውስጥ አሉት፤ [[ቆሣ]] በቁጥር ብዛት 2ኛው ነው። ከነዚያ በኋላ በተናጋሪዎች ብዛት [[አፍሪካንስ]] 3ኛው፣ [[ስሜን ሶጦ]] 4ኛው፣ [[እንግሊዝኛ]]ም 5ኛው፣ [[ጿና]] 6ኛው፣ [[ደቡብ ሶጦ]] 7ኛው፣ [[ጾንጋ]] 8ኛው፣ [[ሷቲ]] 9ኛው፣ [[ቬንዳ]] 10ኛው፣ [[ንዴቤሌ]]ም 11ኛው ነው። ብዙ ሰዎች እስከ 6 ቋንቋዎች ድረስ የመናገር ዕውቀት አላቸው፤ ከነጭም ዜጋዎች አብዛኛው አፍሪካንስና እንግሊዝኛ ሁለቱን ይችላሉ።
 
== መንግሥት ==
ትልቁ ከተማ [[ጆሃንስበርግ]] ሲሆን ዋና ከተሞቹ ሦስት ናቸው፤ እነርሱም [[ኬፕ ታውን]]፣ [[ብሉምፎንቴን]]ና [[ፕሪቶሪያ]] ናቸው። ይህ ፓርላሜንቱ በኬፕ ታውን፣ ላዕላይ ችሎቱ በብሉምፎንቴን፣ ቤተ መንግሥቱ በፕሪቶሪያ ስለ ሆነ ነው።
 
== ባሕል ==
መስመር፡ 41፦
[[መደብ:ደቡብ አፍሪካ]]
 
{{Link FA|af}}
{{Link FA|de}}
{{Link FA|eo}}