ከ«ናሚቢያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.2+) (ሎሌ መጨመር: chy:Namibia
Robot: af:Namibië is a featured article; cosmetic changes
መስመር፡ 20፦
 
 
'''ናሚቢያ''' በደቡብ-ምዕራብ [[አፍሪቃ]] የምትገኝ ሀገር ናት። በምዕራብ በ[[አትላንቲክ ውቅያኖስ]]፣ በስሜን በ[[አንጎላ]]ና በ[[ዛምቢያ]]፣ በምስራቅ በ[[ቦትስዋና]]፣ በደቡብም በ[[ደቡብ አፍሪቃ]] ትካለላለች። በ[[1982]] አመተ ምኅረት ነጻነትዋን ከደቡብ አፍሪቃ ስላገኘች በጣም አዲስ አገር ነች። ዋና ከተማዋ [[ዊንድሁክ]] ነው።
 
== ታሪክ ==
የናሚቢያ በረኅ አውራጃ ከጥንት ጀምሮ በ[[ሳን]] (ቡሽማን)፣ በ[[ዳማራ]]ና በ[[ናማቋ]] ሕዝቦች ተሰፈረ። በ14ኛው መቶ ዘመን፣ የ[[ባንቱ]] ወገኖች ባስፋፉ ጊዜ አገሩን ሠፈሩ። ክልሉ ግን ከ19ኛው መቶ ዘመን በፊት በ[[አውሮጳውያን]] አልተዘለቀም። በዚያን ጊዜ [[ጀርመን ደቡብ-ምዕራብ አፍሪቃ]] ተብላ አገሪቱ የ[[ጀርመን]] ቅኝ ግዛት ሆነች። ዳሩ ግን [[ዋልቪስ በይ]] የተባለው ትንሽ ወደብ ብቻ የ[[እንግሊዝ]] ግዛት ነበር።
* [http://ice.tsu.ru/index.php?view=category&catid=26&option=com_joomgallery&Itemid=40 Geological expedition to Namibia in March 2012, more than 300 photographs. Climate, ice, water and landscapes. In search of traces of megatsunami.]
{{በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
 
[[መደብ:ደቡባዊ አፍሪቃ]]
 
{{Link FA|af}}
 
[[ace:Namibia]]