ከ«ኡር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.2+) (ሎሌ መጨመር: pnb:آر
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: id:Ur; cosmetic changes
መስመር፡ 5፦
በ[[ኩፋሌ]] 10፡24 መሠረት «[[የከለዳውያን ዑር]]» በ[[አርፋክስድ]] ወገን በ[[ኬሴድ]] ልጅ በዑር ተሠርቶ ነበር፤ ይህም በመጽሐፍ ቅዱስ [[አብርሃም]] የተወለደበት ከተማ ነው። የ[[ሥነ ቅርስ]] ሊቅ [[ሌዮናርድ ዉሊ]] «የከላውዴዎን ኡር»ና በኤፍራጥስ ላይ የነበረው ዑር ሱመር አንድላይ እንደ ነበሩ የሚያምን ቢሆን፤ በቀድሞው አይሁድና አረብ ልማድ ግን «የከላውዴዎን ኡር» በስሜን ሜስጶጦምያ እንደ ተገኘ ይላል።
 
ኡር እጅግ ጥንታዊ መሆኑ ይመዘገባል። ''የዱሙዚድ ሕልም'' በተባለ ትውፊት፣ የ[[ኡሩክ]] ንጉሥ [[ዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ|ዱሙዚድ]] ከቅንጦቱ በተገለበጠው ጊዜ፣ ያባረሩት አመጸኛ ረሃብተኞች ከኡርና ከሌሎች የሱመር ከተሞች እንደ መጡ ይነግረናል። በኡር ፍርስራሽ ውስጥ፣ የከተማው መጀመርያ ነገሥታት መቃብሮች ተገኝተዋል፤ ከነኚህም ውስጥ የንጉሦች [[አካላምዱግ]]ና [[መስካላምዱግ]]፣ የንግሥት [[ፑአቢ]]ም መቃብሮች አሉ። የመስካላምዱግ ልጅ ንጉሥ [[መስ-አኔ-ፓዳ]] ኡሩክ፣ [[ኪሽ]]ና [[ኒፑር]]ን ይዞ የሱመርን ላዕላይነት ለኡር መንግሥት መሰረተ። ይህ የኡር 1ኛው ሥርወ መንግሥት ይባላል። በዚህ ስርወ መንግሥት መጨረሻ፣ ኡር ድል ሆኖ ሥልጣኑ ወደ [[ኤላም]] ከተማ ወደ [[አዋን]] እንደ ተወሰደ በ[[ሱመር ነገሥታት ዝርዝር]] ላይ ይተረካል።
 
በ22ኛ ክፍለ ዘመን ዓክልበ. የኡር 2ኛው ሥርወ መንግሥት ነገስታት [[ናኒ]] እና [[መስኪአጝ-ናና]] በሱመር ላዕላይነት ገዙ፤ ስለዚህ ሥርወ መንግሥት ግን ብዙ አይዘገብም፤ የ[[አዳብ]] መንግስት በንጉሥ [[ሉጋል-አኔ-ሙንዱ]] ሥር ተከተለው። ከ[[አካድ]] መንግሥትና ከ[[ጉታውያን]] ግዛት በኋላ በሆነ ዘመን፣ ዝነኛ የሆነ [[የኡር 3ኛው ሥርወ መንግሥት]] ተነሣ። መጀመርያው ንጉሡ [[ኡር-ናሙ]] [[የኡር-ናሙ ሕግጋት]]ን (1983 ዓክልበ.) አወጣ።
መስመር፡ 11፦
በዚህ ታላቅ የኡር መንግሥት መጨረሻ ወቅት አገሩ በረሃብ፣ በአውሎ ንፋስና በጦርነት ተፈተነ። [[አሞራውያን]] የተባለው ሕዝብ በብዛት በሱመር ውስጥ ሠፍሮ ነበር። [[ኢሲን]] የተባለው ከተማ ከኡር ነጻ ወጥቶ ለራሱ ራስ-ገዥ መንግሥት ሆነ። በመጨረሻ (1879 ዓክልበ.) የኡር ጠላቶች ኤላማውያን ኡርን ዘርፈው አጠፉት፤ ከዚያ በኋላ የኡር ሥልጣን ወድቆ ኢሲን ከተማ የደቡብ ሜስጶጦምያ ዋና ሥልጣን ሆነ።
 
== የኡር ነገሥታት ==
([[ኡልትራ አጭር]])
 
=== የኡር 1ኛ መንግሥት ===
 
* 2340-2310 ግድም - [[መስ-አኔ-ፓዳ]]
* 2310-2305 ግ. - [[መስኪአጝ-ኑና]]
 
=== የኡር 2ኛ መንግሥት ===
 
* 2182-2177 ግ. - [[ናኒ]]
* 2177-2147 ግ. - [[መስኪአጝ-ናና]]
 
=== የኡር 3ኛ መንግሥት ===
 
* 1984-1964 ዓክልበ. - [[ኡር-ናሙ]]
መስመር፡ 56፦
[[hr:Ur]]
[[hu:Ur]]
[[id:Ur]]
[[it:Ur]]
[[ja:ウル]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ኡር» የተወሰደ