ከ«ቶኪዳይደስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: nn:Thukydides
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Thucydides-bust-cutout ROM.jpg|thumb|የቶኪዳይደስ ሃውልት፣ በ[[ቶሮንቶ]] [[ካናዳ]] ]]
 
'''ቶኪዳደስ''' (452 [[460 387 ዓክልበ.ዓ.]] –) ([[395 ዓ.ዓ.ግሪክኛ]] እ.ኤ.አ)Θουκυδίδης ( Θουκυδίδης)/ቱኩዲዴስ/) የ[[ጥንታዊ ግሪክ|ጥንታዊት ግሪክ]] ታሪክ ፀሐፊ ነበር። ቶኪዳደስ በተለይ የሚታወቀው ክክርስቶስከክርስቶስ ልደት በፊት በ5ኛው ክፍለዘመን ተደርጎ የነበረውን የ[[ስፓርታ]] እና [[አቴና]] ጦርነት ታሪክ ዘግቦ በማቆየቱ ነው። የ[[ፔሎፖኔዥያን ጦርነት]] ባለው በዚህ የታሪክ ዘገባ፣ የጦርነቱን መንስኤ እና ውጤት እስከ 411ዓ411 ዓ.ም. በመከታተል ያቀርባል። ይህ የታሪክ ዘገባ ከአማልክትና ሌሎች ዝባ-ዝንኬዎች የጸዳና በጠራ ሁኔታ ከመንሴ-እና-ውጤትን ብቻ የሚተረትር የታሪክ ስራ ስለነበር የ[[ሳይንሳዊ ታሪክ]] አባት እንዲባል አስችሎታል።
 
በሌላ ጎን የአገሮች ግንኙነት በ[[ሃይል]] እንጂ በ[[መብት]] ላይ የተመሰረተ እንዳልሆነ ስላስረዳ የ[[እውን ፖለቲካ]] (ሪል ፖሊቲክ) አባት የሚባል ስም እንዲያገኝ አብቅቶታል። የቶክዲደስ ጽሑፎች አሁን ድረስ በከፍተኛ የውትድርና ተቋማት የሚጠና ሲሆን፣ [[የሜሊያን ወግ]] ብሎ የደረሰው ጽሑፉ እስካሁን ድረስ የአለም አቀፍ ግንኙነት ኅልዮት ውስጥ እንደ ቁልፍ ጽሑፍ ይወሰዳል።