ከ«አሹር (ከተማ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: bg:Ашур
r2.7.3) (Robot: Modifying de:Aššur (Stadt) to de:Assur (Stadt); cosmetic changes
መስመር፡ 6፦
|ዘመናዊ አገር = ኢራቅ
|ጥንታዊ አገር = [[አሦር]]
|መንግሥት = የአሦር መንግሥት<br />ሚታኒ (1440-1366 ዓክልበ.)
|ዘመን = ከ2380 እስከ 622 ዓክልበ.
|pushpin_map = ሜስፖጦምያ
መስመር፡ 23፦
አሹር ከተማ የተሠራው ከ2380 ዓክልበ. አስቀድሞ ይሆናል። በ1980 ዓክልበ. ገደማ ጥንታዊው የአሦር ንጉሥ [[ኡሽፒያ]] የአሹር ቤተ መቅደስ መስራች እንደ ነበር ይተረካል። በዚህ ወቅት አሹር የአሦር ከተማ-አገር መቀመጫ ሆነ። [[1 እሽመ-ዳጋን]] በ1678 ዓክልበ. ከሞተ በኋላ የ[[ባቢሎን]] ንጉሥ [[ሃሙራቢ]] ሥልጣን ያዘ፤ የአሹር ነገሥታት ለትንሽ ጊዜ ለባቢሎን ተገዥ ቢሆኑም በይፋ በነፃነት ገዙ። ከ1440 ግድም አሹር በ[[ሚታኒ]] ንጉሥ [[ሻውሽታታር]] ተዘርፎ ከዚያ እስከ 1366 ዓክልበ. ድረስ የአሹር ነገሥታት ለሚታኒ ይገዙ ነበር። በ1366 ዓክልበ. ግን [[1 አሹር-ኡባሊት]] የሚታኒ ሰዎችን አባረራቸውና የአሦር መንግሥት ይስፋፋ ጀመር። በ[[ኒኑርታ-አፒል-ኤኩር]] ዘመን (በ1195 ዓክልበ. ገደማ)፣ አንድ [[የምድር መንቀጥቀጥ]] በአሹር የነበረውን መቅደስ በሙሉ አጠፋው።
 
በ887 ዓክልበ. [[2 አሹር-ናሲር-ፓል]] የአሦርን ዋና ከተማ ከአሹር ወደ [[ካልሁ]] አዛወረው። የአሦር መንግሥት በ622 ዓክልበ. በወደቀበት ጊዜ የአሦር ጠላቶች ባቢሎን፣ [[ሜዶን]]ና [[እስኩቴስ]] ሰዎች አሹርን አጠፉት። ሆኖም በኋላ አዲስ መንደር በሥፍራው ቆሞ እስከ [[14ኛው ክፍለ ዘመን]] ዓ.ም. ድረስ ይቆይ ነበር።
 
[[መደብ:አሦር]]
መስመር፡ 34፦
[[ca:Assur]]
[[cs:Aššúr]]
[[de:AššurAssur (Stadt)]]
[[en:Assur]]
[[eo:Aŝuro]]