ከ«ግብረ ስጋ ግንኙነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
መስመር፡ 10፦
==ወሲባዊ እርባታ==
[[Image:Sexual cycle.svg|thumb|200px|right|በወሲባዊ ዘዴ የሚራቡ ፍጡራን ህልውና፣ በህፕሎይድና በዳፕሎይድ ደረጃዎች ውስጥ ማለፍ አለበት ]]
ይህ ተግባር፣ ከላይ እንደተጠቀሰው፣ የእንስትና የተባእትን ዘር በማዋኃድ ወይንም በማዳቀል፣ የህያው ፍጡራን
በብዙ ፍጡራን የርቢ ሂደት ውስጥ የሀፕሎይድ ክስተት፣ ጋሜት በመፍጠር ላይ ብቻ ያተኮረ ነው። በዚህ ሁኔታ የሚገኙት ጋሜት እርስ በርሳቸው በመቀላቀል ዳይፕሎይድ መከሰት እንደሚችሉ ሆነው የተዘጋጁ ናቸው። እንዲሁም በሌሎች ፍጡራን ርቢ ጊዜ ጋሜት ራሳቸውን በመክፈል አዲስና ልዩ ልዩ የአካል ህዋሣትን መፍጠር ይችላሉ። እነዚህ በዚህ ሁኔታ የሚፈጠሩ የአካል ህዋሣት ሃፕሎይድ ክሮሞሶም ይኖሯቸዋል። በሁለቱም በኩል የሚገኙት ጋሜት በውጭ አካላቸው ተመሣሣይነት ያሳያሉ። ሆኖም ግን በአካላቸው የማይመሳሰሉ ጋሜት ይገኛሉ። በተለምዶ ተለቅ ያሉት ጋሜት የእንስት ህዋስ (ovum, or egg cell) ሲሆኑ፣ አነስ ያሉት ደግሞ የተባእት ህዋስ (spermatozoon, or sperm cell) ናቸው። በአካል መጠን ተልቅ ያለ ጋሜት የሚያመነጭ ግለፍጡር የእንስትነትን ፆታ ይይዛል፣ እንዲሁም አነስ ያለ ጋሜት የሚያመንጭ ግለፍጡር የተባእትን ፆታ ይይዛል። ሁለቱንም አይነት ጋሜት በአካሉ ውስጥ የሚያመነጭ ግለፍጡር ፍናፍንት (hermaphrodite) ይባላል። በአንዳንድ ሁኔታ hermaphrodite ራሳቸውን በራሳቸው በማዳቀል፣ ያላንዳች ወሲባዊ ጓደኛ አዲስ አካል (ፅንሥ) መፍጠር ይቸላሉ ።
|