ከ«መጽሐፍ ቅዱስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.2+) (ሎሌ መጨመር: rue:Біблія
r2.7.3) (ሎሌ ማስተካከል: ur:کتاب مقدس; cosmetic changes
መስመር፡ 13፦
ይሁን እንጂ ዛሬ እያንዳንዱን ነገር መጠራጠር የተለመደ ነገር ሆኗል። ሰዎች ባህላቸውን፣ የተለያዩ ጽንሰ ሐሳቦችን፣ የስነምግባር ደንቦችንና የአምላክን መኖር እንኳ ሳይቀር የጠራጠራሉ። በተለይ የመጽሐፍ ቅዱስን ጠቃሚነት በተመለከተ ጥርጣሬ ገብቷቸዋል። አብዛኞቹ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን ጊዜ ያለፈበትና አላስፈላጊ እንደሆነ አድርገው የሚያዩት ይመስላል። ከዘመናችን ምሁራን መካከል መጽሐፍ ቅዱስን እንደ አምላክ ቃል አድርገው የሚመለከቱት በጣም ጥቂት ናቸው። እንዲያውም አብዛኞቹ ሰዎች ከምሁሩ [[ጄምስ ባር]] አባባል ጋር ይስማማሉ፡- "ስለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ልማዶች ያለኝ አመለካከት ''[[የሰው ልጅ]]'' የፈጠራ ውጤት ናቸው የሚል ነው። ''የሰው ልጅ'' የራሱን እምነት ያሰፈረበት መጽሐፍ ነው።"<ref>The Bible in the Modern World, By James Barr, 1973, p. 120</ref>
 
ይህ አመለካከት ወደ አንድ ነጥብ ያመራል፦ መጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች የጻፉት ''ተራ'' መጽሐፍ ከሆነ ለሰው ልጅ ችግሮች ምንም ዓይነት ግልጽ የሆነ መልስ አይገኝም ማለት ነው። የሰው ልጆች በገዛ እጃቸው በሚያመጡት ጣጣ ከ[[ህልውና]] ውጭ እንዳይሆኑ ወይም በ[[ኑክሊየር ጦርነት]] እንዳያልቁ አቅማቸው የፈቀደውን ያህል በጭፍን መዳከር ይኖርባቸዋል ማለት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ከሆነ ግን ይህን አስቸጋሪ ጊዜ ለማለፍ የሚያስፈልገን ዋነኛው ነገር እርሱ ይሆናል።
 
የታሪክ መዝገቦች ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላሉ?
መስመር፡ 25፦
''[[ዘ ኒው ኢንሳይክለፒዲያ ብሪታኒካ]]'' መጽሐፍ ቅዱስን "በታሪክ ዘመናት ከታዩት ጽሑፎች ሁሉ ይበልጥ ተደማጭነት ያለው የመጻህፍት ስብስብ" ሲል ጠርቶታል።<ref>The New Encyclopædia Britannica, 1987, Vol. 2, p.194.</ref> የ19ኛው [[ጀርመናዊ]] [[ባለቅኔ]] [[ሄንሪክ ሃይነ]] እንዲህ ብለዋል፦ "ይህን ሁሉ ማስተዋል ያገኘሁት ከአንድ መጽሐፍ ነው። . . . መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ። ቅዱስ መጽሐፍ መባሉ ይገባዋል። አምላኩን ያጣ ሰው ካለ በዚህ መጽሐፍ አማካኝነት ሊያገኘው ይችላል።"<ref>The Book of Books: An Introduction to Solomon Goldman, 1948, p. 219.</ref> በዚሁ መቶ ዘመን የኖረውና የጸረ-ባርነት እንቅስቃሴ አራማጅ የነበረው [[ዊልያም ኤች ሴዋርድ]] እንዲህ ብሏል፦ "የሰው ልጅ የመሻሻል ተስፋ የተመካው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በሚሄደው የመጽሐፍ ቅዱስ ተደማጭነት ላይ ነው።"<ref>The Book of Books: An Introduction, p. 222.</ref>
 
የ[[ዩናይትድ ስቴትስ]] 16ኛ [[ፕሬዚዳንት]] የነበሩት [[አብርሃም ሊንከን]] መጽሐፍ ቅዱስን በሚመለከት እንዲህ ብለዋል፦ "አምላክ ለሰው ልጆች ከሰጠው ስጦታ ሁሉ የላቀ ስጦታ ነው። . . . መጽሐፍ ቅዱስ ባይኖር ኖሮ መልካሙንና ክፉውን ለይተን ማወቅ ባልቻልን ነበር።"<ref>Federal Register, Vol. 48, No. 26, February 7, 1983, p.5527</ref> የ[[ብሪታንያ]]ው የ[[ህግ]] ሰው [[ሰር ዊልያም ብላክስተን]] "ሁሉም ሰብዓዊ ሕጎች የተመሰረቱት በእነዚህ ሁለት ሕጎች ማለትም በተፈጥሮ ሕግና አምላክ ለሰው ልጆች በሰጠው ሕግ [በመጽሐፍ ቅዱስ] ላይ ነው፤ እንግዲያው ሰብዓዊ ሕጎች ከእነዚህ ሕጎች ጋር እንዲጋጩ ማድረግ አይገባም ማለት ነው።"<ref>Chadman's Cyclopedia of Law, 1912, Vol. 1, pp. 86-91.</ref> ብለው ሲናገሩ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያህል ተደማጭነት እንዳለው ጎላ አድርገው ምግለጻቸው ነበር።
 
=== የተጠላና የተወደደ ===
መስመር፡ 40፦
 
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}
 
[[መደብ:መጽሐፍ ቅዱስ]]
[[መደብ:ቅዱስ መፅሐፎች]]
Line 224 ⟶ 225:
[[ug:ئىنجىل]]
[[uk:Біблія]]
[[ur:بائبلکتاب مقدس]]
[[uz:Muqaddas Kitob (Xristian Dinida)]]
[[ve:Bivhili]]