ከ«ጃቫ ቨርቹአል ማሽን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «የጃቫ ቨርቹአል ማሽን የጃቫን ባይት ኮድ ለመተግበር የሚረዳውን ከባቢ የሚፈጥር የቨርቹአል ማሽን ...»
 
wikified
መስመር፡ 1፦
'''የጃቫ ቨርቹአል ማሽን''' የጃቫንየ[[ጃቫ]]ን [[ባይት ኮድ]] ለመተግበር የሚረዳውን ከባቢ የሚፈጥር የቨርቹአልየ[[ቨርቹአል ማሽን]] አይነት ነው። ይህንንም ከሰው ውጪ የሚሰራ የፕሮግራምየ[[ፕሮግራም]] ችግሮችን ማጥለያ ([[ሶርስ ኮዱ]] ምንም ይሁን ምን) በተግባር ላይ በማዋል ይፈጽማል። ይህው አንድ ጊዜ ብቻ ፕሮግራምን በመጻፍ በተለያዩ [[ፕላትፎርሞች]] ላይ ([[ዊንዶውስ]] [[ሊነክስ]] ውዘተ) እንድንጠቀመው ማስቻሉ የዋናው የጃቫ ፕላትፎርም ኮድን የማሮጫው ዋና አካል ያደርገዋል። በአሁኑ ጊዜ እንደ [[ሰን ማይክሮሲስተምስ]] ገለጻ ከሆነ በአለማችን ላይ ከ 5.5 ቢሊዮን በላይ የቨርቹአል ማሽንን የሚጠቀሙ ቁሶች ይገኛሉ።
 
[[መደብ:ኮምፒወተር]]