ከ«ቀለም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 140፦
==የቀለም ቋሚ ምስክር==
==የቀለሞች ስያሜ==
ከዚህ የሚክተሉት የቀለም አስተኔዎች ይህ አይነት ስያሜታ፡ስያሜታ ሊይዙ ይቺላሉ።
አስተኔ ማለት በስፊው ትርጉሙ ድብልቅ መጢቃ ክልስ ቅይጥ ማለት ነው።
ሌላም ንግጝራዊ ዘይቤ አለው ግን አሁን ለቀለሞች መጠቀሚይ አድርገን እንውሰደው።
አረጓዴ እና ፤የአርንጓዼ አስተኔ በጥቂቱ እነሆ.........ቀንበጥ -አረጓዼ የቢጫ ዘር በዉስጡ ያለው፡ ቡላ አርንጓዴ - የገረጣ አረጓዴ ፤ወይራ ፍሬ አርንጓዴ አልጌ አረንጓዴ ወይበራአርንጓዴ ወዘተ አስተኔው ድንበር የለዉም፡፡
የቢጫ- አስተኔ.......እርዴ ....ሎሚት...አደዮ.. አደይ አበባ የመሰለ....አብሺት.... አብሽ የመሰለ፡ ሰፈፌ፡ ሰፈፍ የመስለ:.....አፋር. ቢጫ
ድኝቴ....ድኝ የሚመስል።