ከ«ቀለም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: lez:Ранг
መስመር፡ 143፦
አስተኔ ማለት በስፊው ትርጉሙ ድብልቅ መጢቃ ክልስ ቅይጥ ማለት ነው።
ሌላም ንግጝራዊ ዘይቤ አለው ግን አሁን ለቀለሞች መጠቀሚይ አድርገን እንውሰደው።
የአርንጓደአረጓዴ እና ፤የአርንጓዼ አስተኔ በጥቂቱ እነሆ.........ቀንበጥ -አረጓዼ የቢጫ ዘር በዉስጡ ያለው፡ ቡላ አርንጓዴ - የገረጣ አረጓዴ ማለት፤ወይራ ነው።ፍሬ አርንጓዴ አስተኔውአልጌ አረንጓዴ ድንበርወይበራአርንጓዴ የለዉም፡፡ወዘተ አስተኔው ወዘተ። ወደ አስተኔዎቹድንበር እንግባ፡ እነሱም እነሆየለዉም፡፡ ለአብነት።
የቢጫ- አስተኔ.......እርዴ ....ሎሚት...አደዮ.. አደይ አበባ የመሰለ....አብሺት.... አብሽ የመሰለ፡ ሰፈፌ፡ ሰፈፍ የመስለ:.....አፋር. ቢጫ
ድኝቴ....ድኝ የሚመስል።
ሰማያዊየሰማያዊ አስተኔ......ክብረ ስማይ ስማያዊ ። ጉሎ ስማያዊ ፡፡፡፡ዉሃ ሰማያዊ፤ ኢንዲጎ፡ አኩዋ ማሪን ቱርኪዝ
ቀይ አስተኔ .... ቀጋ ቀይ፡ አዋዝ ቀይ፡ ፍምቀይ፡ የጽጌረዳ ደም፡ ጃኖ ቀይ፡ በቾ ቀይ ፡ጥቁር ቀይ
የዎይን ጠጅ አስተኔ፡ አጋሜት፡ ሸንኮሪት
የቡና አይነት አስተኔ፡ መረሬ ቡና አይነት፡ ሸክሊት ቡና አይነት፡ ኡብራ ቡና አይነት፡ ዳማ ቡና አይነት፡
የሃመር አስተኔ ፡ ዎንዜ ጥሪ ሃመር፡
እንዲህ እያለ ሁልቆ -ምሳፍርት በሌለው ዝርዝር ይቀጥላል
ይህ የቀለም ስያሜታ፡ ለሰአሊዎች ልዲዛይነርች ለአታሚዎች እንዲሁም ለሌሎች በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
ተጨማሪ አስተኔ ቀለሞች ስያሜ።
ቀንበጥ-አርንጓዴ ውይም ውሃ አርንጓዼ፡
ቡላ-አረንጓዼ፡
ሬት-አረንጓዴ፡
አልጌ-አረንጓዴ፡
ወይበራ-አረንጓዴ፡
ቀይ
ቀጋ- ቀይ።
እሳቱ ተሰማ-ቀይ።
ጃኖ-ቀይ፡
ጯሂ-ቀይ፡
በቾ-ቀይ፡
መረሬ-ቀይ፡
ጠቋር-ቀይ፡
ስማያዊ፡
ኢንዲጎ፡
ክብረ ስማይ፡
አኳማሪን፡
ዉሃ-ስማያዊ፡
ኅራ-ስመያዊ፡
ቡላ-ስመያዊ፡
ቢጫ
 
 
አፋር-ቢጫ ውይም ዳሎል ቢጫ፡
 
ዎፈ-ቢ፡
 
እርዴ፡
 
ሎሚት፡
ቢጫ
ሰፈፌ፡
 
አብሽ-ቢጫ፡
 
አደዮ። እንዲህ እያለ ይቀጥላል።
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
ማሳስብያ እትዮጵያ ዉስጥ ያሉ የባህል ቤተሰቦች ፣ስለ ቀለም የራሳቸው አምልኮ እና ፍች ነበራቸው፡ ለምሳሌ ጥንት የሸማ ጥለት እንድሁ አይለበስም ነበር፣ ጥለቱ ትርጉም እና ፍች ነበረው። ሌላው የሸዋ ኦርሞዎች
ትልቅ ዛፍ ግንድ ላይ ቀይ ጨርቅ በስፊው ጠምጥመው ያስሩ ነበር። አማሮች ከቤተስቦቻቸው አንድ ሰው ስያርፍ ለሶስት ቀናት ነጭ ፈትል እንደ ማተብ ይስሩ ነበር።ይህ የጠቀስኩት ምሳሌ፣ ብቁንጽል ነው አርስቱ እጅግ