ከ«ኢንዳክተር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «200px|thumb|right|የተለያዩ የኢንደክተሮች ዓይነቶች '''ኢንዳክተር''' ብዙ ጊ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Electronic component inductors.jpg|200px|thumb|right|የተለያዩ የኢንደክተሮች ዓይነቶች]]
'''ኢንዳክተር''' ብዙ ጊዜ ከኤሌክትሪክ አሳላፊ ነገር ጥምጥም የሚሰራ የኤሌክትሪክ መሳሪያ ነው። ለምሳሌ በ[[ብረት]] ዘንግ ላይ የተጠመጠመ የ[[መዳብ]] ሽቦ ኢንደክተር ይፈጥራል። ለነገሩ የግዴታ በብረት ዙሪያ ሽቦው መጠምጠም የለበትም፣ ውስጡ አየር ሊሆንም ይችላል። ሆኖም ግንየተጠመጠመበት ዘንጉነገር በጣምየበለጠ መግነጢሳዊ እየሆነ በሄደ ቁጥር በኢንደክተሩ ዙሪያ የሚፈጠረው [[መግነጢሳዊ መስክ]] የበለጠው ወደ ዘንጉ ውስጥ ስለሚገባ [[እልከኝነት|እልከኝነቱ]] እያደገ ይሄዳል<ref name ="Induct 101">{{cite web|url=http://www.newark.com/pdfs/techarticles/vishay/Inductors101.pdf |title=Inductors 101 |publisher=Vishay Intertechnology, Inc.|date=2008-08-12 |accessdate=2010-10-02}}</ref>።
== ኢንደክተሮች እንዴት ነው ሚሰሩ?==
 
[[አቃቢ|ካፓሲተሮች]] የ[[ቮልቴጅ]] ለውጥን እንደሚጠላእንደሚጠሉ ሁሉ ኢንደክተሮች በተራቸው የ[[ኤሌክትሪክ ጅረት]]ን ለውጥ ይጠላሉ። ባጠቃላይ መልኩ ፣ በጊዜ የሚለዋወጠው የኢንደክተሩ ቮልቴጅ ''v''(''t'') እና [[እልከኝነት|እልክኝነቱ]] ''L'' እና በውስጡ የሚያልፈው ተለዋዋጭ የኤሌክትሪክ ጅረት ''i''(''t'') ዝምድና በሚከተለው [[የለውጥ እኩልዮሽ]] ይገለጻል:
 
:<math>v(t) = L \frac{di}{dt}.</math>
 
በምሳሌ ለመረዳት፣ አንድ በጣም ከባድ የውሃ ተሽከርካሪ ከወንዝ ዳርቻ ቢሰራ፣ ወንዙ በስሩ ሲያልፍ ከክበደቱ አንጻር ለመሽከርከር መጀመሪያ እምቢ ይላል። አንዴ መሽከርከር ከጀመረ በኋላ ደግሞ፣ የወንዙ ፍሰት ሲቋረጥ እርሱ ግን መሽከርከሩን ባለማቋረጥ ውሃው እንዲፈስ ያደርጋል፣ በስብቀት ምክንያት ሃይሉ ተሟጦ እስካቆመ ድረስ። ኢንደክተርም እንዲሁ ነው። መጀመሪያ የኤሌክትሪክ ጅረት ሲገጥመው አላሳልፍም በማለት እልክ ይገባል። ሆኖም ቀስ ብሎ እየተላመደ ይሄድና በኋላ የኤሌክትሪክ ጅረቱ ምንጭ ሲቋረጥ እርሱ እራሱ ጅረቱን በመግፋት የኤሌክትሪክ ጅረቱ እንዲቀጥል ያደርጋል።
 
== የኢንደክተሮች ተግባራዊ አጠቃቀም==
ኢንደክተሮች ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉት በ[[አናሎግ ዑደት|አናሎግ ዑደቶች]] ውስጥ ነው። [[የመግነጢስ ፍሰት|የምነጢስየመግነጢስ ፍሰታቸው]] የተጣመሩባቸው ኢንደክተሮች በጣም ጠቃሚ የሆነውን [[ትራንስፎርመር]] የሚባለውን የኤሌክትሪክ መሳሪያ ይፈጥራሉ። ትራንስፎርመሮች በአንጻሩ በመላው አለው ዙሪያ ተጠቃሚነትን ያገኛሉ።ኢንዳክተሮች በኤሌክትሪክ ስርጭት መስመሮች ላይም እንዲሁ የሚፈጠሩ ቮልቴጆችን ለመቀነስና [[የተሳሳቱ ጅረቶች]]ን ለማስተካከል ይረዳሉ።
 
==ማጣቀሻ==