ከ«እስክንድርያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: nah:Alexandria
No edit summary
መስመር፡ 16፦
}}
 
'''እስክንድርያ''' ወይንም '''አሌክስዳንድርያ''' በ331ዓ.ዓበ[[331 ዓክልበ.]] በ[[ታላቁ እስክንድር]] የተመሰረተች የጥንቱ ዘመን ታላቅ ከተማ ነበረች። በግብጽበ[[ግብጽ]] አገር በግሪኮችበ[[ግሪኮች]] የተመሰረተችው ይች የባህር ጠረፍ ከተማ በዘመኑ በምድር ላይ ከነበሩት ሁሉ ታላቅ የነበረውን [[የእስክንድርያ ቤተ መጻሕፍት]] በመያዝ ትታወቃለች። ስለሆነም ብዙ ስማቸው እስካሁን የሚጠሩ የግሪክ ተመራማሪዎች በዚች ከተማ ኖረዋል። ታዋቂው የ[[ጂዎሜትሪ]] ተማሪ [[ዩክሊድ]] በዚች ከተማ ይኖር እንደነበር ይጠቀሳል። በሌላ ጎን የጥንቱ ዘመን አለም አቀፍ አሰድናቂ የሚባለው የ[[ባህር ፋኖስ]] በዚሁ ከተማ ይኖር ነበር። እስክንድርያ፣ ከተቆረቆረ ጀምሮ ለሚቀጥሉት 1000 ዓመታት የግብፅ [[ግብፅ]] ዋና ከተማ]] በመሆን አገልግሏል። በኋላ ግብጽ በ[[መስሊሞች]] ስትወረር ዋና ከተማው ወደ ፉስታት [[ካይሮ]] ተዛወረ።
 
[[File:Alexandria panorama.jpg|thumb|center|800px|]]
{{መዋቅር-መልክዐምድር}}
[[መደብ: ግብፅ]]
[[መደብ:የግብፅ ከተሞች]]
 
{{Link FA|af}}