ከ«ጋኔን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: vi:Quỷ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ጋኔን''' ወይንም '''አጋንንት''' የ[[እርኩስ መንፈስ]] አይነት ሲሆን ከ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ተመዞ በተስፋፉ ጽሑፎች ላይ የዚህ መንፈስ ታሪክ/አፈ-ታሪክ ተጽፎ ይገኛል። በተለይለምሳሌ [[ቀኖናዊ]] ባልሆኑት በ[[ስነ ፍጥረት]] እና በ[[ሰይፈ ስላሴ]] በተባሉ መጻሕፍት።
 
እንደ መጽሐፎቹ ታሪክ፣ በሰማይ ቤት 100 አይነት መላዕክት ነበሩ። ከለታት አንድ ቀን እግዚአብሔር በሌለበት፣ [[ሰባልስዮስ]] ወይንም [[ሰይፈ ስላሴ]] የተሰኘ አለቃ እኔ ሁሉን ፈጠርኩ አለ። ከ100ዎቹ አይነቶች አንደኛው ቡድን ይህን የሰባልስዮስን ቃል አመነ። ይሄው ቡድን ወደ እሳት ተጣለ። ከሳት ከወጣም በኋላ የሰይጣን አገልጋይ ሆነ፡፡ መጠሪያ ስማቸውም አጋንንት ሆነ።