Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 21፦
ውክፔዲያ ላይ ጽሑፍ የማቀርበው
------------------
ለማን? - ትምህርትየትምህርት እድል ላላገኙ። ለምሳሌ፦ የገጠር ልጆች።
:::: ከእንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ ወዘት በመተርጎም፣ እኒህን ቋንቋ ለማይችሉ።
:::እንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ ወዘት ለማይናገሩ። ስለሆነም አጻጻፌ ግልጽ ካልሆነ ሌሎች ሰዎች በሚቻላቸው መልኩ ጽሑፌን ግልጽና ቀላል እንዲሆን ቢቀይሩት ደስ ይለኛል እንጂ አይከፋኝም። ዋናው ጽሁፉ ቀላልና ግልጽ መሆኑ ነው።
::::: ስለሆነም የጽሑፌ አላማ ቀላል፣ ግልጽና በቶሎ ሊነበብ የሚችል መሆንን ነው። ነገር ግን ይሄ ብዙ ጊዜ የማይሳካልኝ ስለሆነ፣ ሌሎች አንባቢያን ጽሁፌን ቢያርሙት ደስተኛ ነኝ።
 
ለምን? - ዕውቀትን ለማካፈል እና የራሴንም ለማዳበር።
 
ምን? - ማናቸውንም አይነት ደስ የሚያሰኘኝን እውቀት (ሊቀየር ይችላል)።
 
መቼ? - ደስ ባለኝ ጊዜ (ሊቀየር ይችላል)።
 
የት? - ደስ ባለኝ ቦታ (ሊቀየር ይችላል)።
 
እንዴት? - የተለያዩ ምንጮችን በመጠቀም።