ከ«ደቡብ አፍሪካ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 24፦
==መንግሥት==
==ባሕል==
 
ስመ ጥሩ የሆኑት የደቡብ አፍሪካ ሙዚቀኞች [[ሂው ማሴኬላ]] እና [[ሌዲስሚስ ብላክ ማምባዞ]] ናቸው። የደቡብ አፍሪካ ሙዚቀኞች አሁን የራሳቸውን ዘመናዊ ሙዚቃ ዓይነት «[[ኳይቶ]]» አላቸው።
 
የአገሩ አበሳሰል የተለያየ ነው። ብዙ ኗሪዎች የተቀመመ በሬ ቋሊማ ጥብስ ([[ቡረቮርስ]])፣ የበቆሎ አጥሚት ([[ኡምጝቁሾ]])፣ የተቀመመ ዶሮ፣ እና የተቀመመ ወጥ ([[ካሪ]]) ይወድዳሉ።
 
የተወደዱ እስፖርቶች [[እግር ኳስ]]፣ [[ክሪኬት]] እና [[ራግቢ]] ናቸው።
 
በአገር ቤት ሜዳዎች [[አንበሣ]]፣ [[ቀጭኔ]]፣ [[ጉማሬ]]፣ [[ጅብ]]ና [[አውራሪስ]] ሞልተው ሊታዩ ይቻላል።
 
{{በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}