ከ«ሉል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
«ኳስ» ወደ «ሉል» አዛወረ -- በመምሪያ መንገድ ፈንታ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[Image:Sphere wireframe 10deg 6r.svg|right|thumb| 3[[ቅጥ]] ያለው ኳስሉል በ 2 ቅጥ ሲታይ]]
 
በሂሳብ ጥናት '''ኳስሉል''' ማለት ዙሪያው በትክክል ክብ የሆነ 3[[ቅጥ]] ያለው የጂዖሜትሪ ፍጥረት ነው። በሌላ አተረጓጎም ሂሳባዊ ኳስሉል በኅዋ ላይ ተንጣለው ያሉ ከአንድ መካከለኛ ነጥብ በእኩል ርቀት የሚገኙ ነጥቦች ስብስብ ነው። ይህ እኩል እርቀት የኳሱየሉሉ [[ራዲየስ]] ሲባል ኳሱንሉሉን ሰንጥቀው ከሚያልፉት ቀጥተኛ መስመሮች ሁሉ ረጅም የሆነው የኳሱየሉሉ ወገብ ግማሽ ነው። በሌላ ሶስተኛ አተርጓጎም ሂሳባዊ ኳስሉል አንድን [[ክብ]] በራሱ [[የክብ ወገብ|ወገብ]] ስናሽከረክረው የምንፈጥረው ሶስት [[ቅጥ]] ያለው ነገር ነው።
 
== የኳስየሉል ይዘት ስንት ነው? ==
የኳስንየሉልን ይዘት V ብንለው እና ራዲየሱን r ብንለው፣ የኳሱየሉሉ ይዘት እንግዲህ በዚህ ሂሳብ ቀመር ይገለጻል
 
:<math>\!V = \frac{4}{3}\pi r^3</math>
መስመር፡ 10፦
π እዚህ ላይ [[ፓይ]] ተብሎ የሚታወቀው ቋሚ ቁጥር ነው። ይህን የይዘት ቀመር የፈጠረው ግሪካዊው [[አርኪሜድስ]] ነበር።.
 
በአሁኑ ጊዜ ይኸው ቀመረ በ[[ጥምር ካልኩለስ]] እንዲህ ሲባል ይገኛል፡ መጀመሪያ ኳሱንሉሉን [[ኢምንት]]ውፍረት ወዳላቸው ሥሥ ክቦች እንከትፋለን። እኒህን ክቦች በአግደመት መስመር ''x'' ጎን ለጎን እንደረድርና፡ ማለት ''x = 0'' ሲሆን ራዲየሱ ''r'' (ወይም. ''y = r'') የሆነው ክብ ይቀመጣል፣ ''x = r'' ሲሆን ደግሞ ራዲየሱ ''0'' (ወይም . ''y = 0'') ይሆናል ማለት ነው። በዚህ መንገድ በያንዳንዷ ''x'' ላይ የይዘቱ[[ለውጥ]] (''δV'') በተቀመጠው የተከተፈ ክብ እና በኢምንት ውፍረቱ (''δx'') ብዜት ይገኛል ማለት ነው፡
 
:<math>\!\delta V \approx \pi y^2 \cdot \delta x.</math>
መስመር፡ 34፦
:<math>\!V = \pi \left[r^2x - \frac{x^3}{3} \right]_{x=0}^{x=r} = \pi \left(r^3 - \frac{r^3}{3} \right) = \frac{2}{3}\pi r^3.</math>
 
በአይነ ህሊናችን እንደምንገነዘበው፣ ይህ ይዘት ለግማሽ ኳስሉል ብቻ ስለሚያገለግል የሙሉው ኳስሉል ይዘት ከላይ የተጠቀሰው ቀመር እጥፍ ነው ማለት ነው። ስለዚህ በሁለት ስናበዛ
 
:<math>\!V = \frac{4}{3}\pi r^3.</math>
 
የሚለውን ይኳስይሉል ይዘት ቀመር እናገኛለን።
[[Image:Einstein gyro gravity probe b.jpg|thumb|350px|right| በሰው ልጅ ከተሰሩ ኳሶችሉሎች ሁሉ በጣም ትክክል ነው ተብሎ የሚገመተው ኳስሉል ከ[[አልበርት አንስታይን]]ን ፎቶ ፊት ለፊት ተቀምጦ ይታያል። ከትክክለኛ ኳስሉል የሚለይበት ስህተቱ በ40 አተሞች ብቻ ነው።]]
 
== የኳስየሉል [[የቆዳ ስፋት]] ==
የኳስየሉል የቆዳ ስፋት የተገኘው በ[[አርኪሜድስ]] ሲሆን ቀመሩም እንዲህ ነው
 
:<math>\!A = 4\pi r^2.</math>
 
== እኩልዮሽ በR<sup>3</sup>==
በ[[ተንታኝ ጆሜትሪ]]፣ (''x''<sub>0</sub>፣ ''y''<sub>0</sub>፣ ''z''<sub>0</sub>) ላይ አስኳሉ የሚገኝ ኳስሉል ራዲየሱ ''r'' ቢሆን እና ነጥቦቹ (''x'', ''y'', ''z'') ላይ ቢያርፉ፣ የዚህ ኳስሉል እኩልዮሽ እንዲህ ነው
 
:<math>\, (x - x_0 )^2 + (y - y_0 )^2 + ( z - z_0 )^2 = r^2.</math>
መስመር፡ 57፦
:<math>\, z = z_0 + r \cos \theta \,</math>
 
ማናቸውም ራዲየስ ያለው ግን መሃከሉ 0 ላይ የሆነ ኳስሉል በ[[ለውጥ ካልኩለስ]] ቀመሩ እንዲህ ይጻፋል:
 
:<math>\, x \, dx + y \, dy + z \, dz = 0.</math>
 
* ኳስ—የተወሰነሉል—የተወሰነ እኩል ይዘት ካላቸው ማናቸውም የተዘጉ ቅርጾች '''ሁሉ ያነሰ''' የቆዳ ስፋት አለው።
* ኳስ—የተወሰነሉል—የተወሰነ እኩል የቆዳ ስፋት ካላችው ማናቸው የተዘጉ ቅርጾች '''ሁሉ የበለጠ''' ይዘት አለው።
በዚህ ምክንያት የውሃ ጠብታወች እና ከሳሙና አረፋ የሚወጡ እፉየወች የኳስየሉል ቅርጽ አላቸው።
 
የኳስየሉል ቆዳ ስፋት ለኳሱለሉሉ [[ግዝፈት]] ሲካፈል [[የተወሰነ ቆዳ ስፋት]] ይባላል፣ ቀመሩም እንዲህ ነው
 
:<math>SSA = \frac{A}{V\rho} = \frac{3}{r\rho}.</math>
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሉል» የተወሰደ