ከ«የኤሌክትሪክ እምቅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''የኤሌክትሪክ እምቅ''' ወይንምአንድ መስክ በሚገኝበት ነጥብ ላይ ያለ እምቅ አቅም ነው። '''የኤሌክትሪክ እምቅ በ[[ኤሌክትሪክ መስክ]] እምቅ'''ምክንያት የሚፈጠር ነው። ስለሆነም በተሰጠ በአንድአንድ ነጥብ ላይ ያለ [[ቻርጅ]] የተወሰነ [[የኤሌክትሪክ እምቅ አቅም]] ለዚያቢኖረው፣ ነጥብያንን የኤሌክትሪክአቅም [[ቻርጅ]]ለቻርጁ ብዛት ሲካፈል የሚገኝ ውጤትየመስኩ ኤሌክትሪክ እምቅ ይገኛል ማለት ነው። የኤሌክትሪከ እምቅ ከ[[ኤሌክትሪክ እምቅ አቅም]] ጋር ያለው ዝምድና የኤሌክትሪክ መስክ ከኤሌክትሪክ ጉልበት ጋር ካለው ዝምድና ጋር ተመሳሳይ ነው ። አንድ [[መፈተኛ ቻርጅ]] ''q'' በምትገኝበት [[የኤሌክትሪክ መስክ]] ውስጥ የኤሌክትሪክ እምቅ አቅሟ ''U''<sub>'''E'''</sub> ቢሆን፣ በዚያ ቦታ ላይ መስኩ ያለው ዬለክትሪከ እምቅ እንዲህ ይሰላል።
 
:<math>V= \frac {U_ \mathbf{E}}{q}</math>
ቀመሩ እንደሚያስረዳ የእምቁ መንስዔ በነጥቡ ላይ የሚገኝ [[የኤሌክትሪክ መስክ]] ነው። ስለሆነም የእምቁ መጠን ሙሉ በሙሉ የሚ'''ወ'''ሰነው በመስኩ ጥንካሬ ነው እንጅ እዛ ነጥብ ላይ ባለ ቻርጅ አይደለም።
 
የኤሌክቲሪክ እምቅ በ ''φ'', ''φ''<sub>'''E'''</sub> ወይንም ''V'' ሊወከል ሲችል፤ መለኪያ መስፈርቱ [[ቮልት]] ወይንም [[ጁልስ]] በ [[ኩሎምብ]] ነው። የኤሌክትሪክ እምቅ ጽንሰ ሐሳብ ብዙ ጥቅም ሲኖረው፣ በተለይ የኤሌክትሪክ መስክን ለማስላት አይነተኛ መሳሪያ ነው።
 
== ቋሚ ኤሌክትሪክ መስክ ==
[[ስዕል:ኤሌክትሪክ እምቅ.jpg|200px|thumb| በa እና b መካከል ያለው የእምቅ መጠን በs ምርጫ አይወሰንም]]
በቋሚ [[የኤሌክትሪክ መስክ]] '''E''' ውስጥ '''r''' ነጥብ ላይ የሚገኘው ኤሌክትሪክ እምቅ እንዲህ ይሰላል
:<math>\Delta V_\mathbf{E} = - \int_{a}^{b} \mathbf{E} \cdot \mathrm{d} \boldsymbol{s} \, ,</math>
''s'' '''r''' ን ከ0 እምቅ ነጥብ ጋር የሚያገናኝ ማናቸውም፣ [[ነሲብ]] መንገድ ሊሆን ይችላል ። ማለት እላይ የተሰጠው [[ጥረዛ]] በሚመረጥ መንገድ አይቀያየርም። ልክ የድንጋይ እምቅ አቅም በቁመቱ እንጂ በተጓዘበት መንገድ እንደማይወሰን። ስለሆነም የቋሚ ኤሌክትሪክ መስክ [[ጽኑ ጉልበት]] [[ኮንሰርቫቲቭ ጭረር መስክ]] ይሰኛል ማለት ነው።
 
Line 21 ⟶ 15:
 
ብዙ ነጥብ-ቻርጆች ቢሰበሰቡ፣ የኒህ ስብስብ መስክ ኤሌክትሪክ እምቅ፣ የእያንዳንዱ ነጥብ-ቻርጅ እምቅ ድምር ውጤት ነው።
 
== ቋሚ ኤሌክትሪክ መስክ ለውጥ (ቮልቴጅ) ==
[[ስዕል:ኤሌክትሪክ እምቅ.jpg|200px|thumb| በa እና b መካከል ያለው የእምቅ መጠን በs ምርጫ አይወሰንም]]
በቋሚ [[የኤሌክትሪክ መስክ]] '''E''' ውስጥ '''r''' ነጥብ ላይ የሚገኘው ኤሌክትሪክ እምቅ እንዲህ ይሰላል
:<math>\Delta V_\mathbf{E} = - \int_{a}^{b} \mathbf{E} \cdot \mathrm{d} \boldsymbol{s} \, ,</math>
''s'' '''r''' ን ከ0 እምቅ ነጥብ ጋር የሚያገናኝ ማናቸውም፣ [[ነሲብ]] መንገድ ሊሆን ይችላል ። ማለት እላይ የተሰጠው [[ጥረዛ]] በሚመረጥ መንገድ አይቀያየርም። ልክ የድንጋይ እምቅ አቅም በቁመቱ እንጂ በተጓዘበት መንገድ እንደማይወሰን። ስለሆነም የቋሚ ኤሌክትሪክ መስክ [[ጽኑ ጉልበት]] [[ኮንሰርቫቲቭ ጭረር መስክ]] ይሰኛል ማለት ነው።
 
[[Category:እምቅ]]