ከ«ቲታኖማኪያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ቲታኖማኪያ''' ([[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]]፦ Τιτανομαχία) ወይም «የቲታኖች ጦርነት» በጥንታዊ [[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] [[አፈ ታሪክ]] የ10 ዓመት የአማልክት ጦርነት ነበር። በአንዱ ወገን [[ክሮኖስ]]ና [[ቲታኖች]] ነበሩ፤ በሌላውም [[ዚውስ]]ና የ[[ኦሊምፑስ]] ወገን ነበረ።
 
ጦርነቱ የመጣበት ጠንቅ እንዲህ ይተረካል። ክሮኖስ አባቱን [[ኡራኑስ (አምላክ)|ኡራኑስ]] ሰለበውና ገድሎት ከንጉሥነት ገለበጠው። ኡራኑስ እየሞተ፣ ክሮኖስ በፈንታው በራሱ ልጆች እንዲገለበጥ የሚል ትንጊትትንቢት ተናገረ። ከኡራኑስም ደም [[ጊጋንቴስ]] (ታላላቅ ወይም ረጃጅም ሰዎች) ተወለዱ።
 
የቲታኖኢች አለቃ ክሮኖስ አሁን ንጉሥ ሆኖ እኅቱን [[ሬያ]]ን ሚስት ያደርጋታል፤አደረጋት፤ ትንቢቱንም ለማምለጥ እያንዳንዱን ልጅ ስትወልዳቸው ክሮኖስ ቀጥታ ይበላቸዋል።በላቸው። ዚውስ ሲወለድ ግን እናቱ ሬያ ከክሮኖስ ሠወረችው አልተበላም። ሬያ ሕጻኑን ዚውስን ወደ [[ቀርጤስ]] በ[[አማልጤያ]] አሳዳጊነት ላከችው። በኋላ ዚውስ ተመልሶ አባቱ ወንድሞቹን እንዲያስታውክ ልዩ መድኃኒት ይሠጣል። ከዚያ በኋላ ዚውስና ወንድሞቹ በቲታኖች ላይ በአመጽ ተነሡ።
 
[[መደብ:ግሪክ]]